ሰላም እና ፍቅር

ሰላም እና ፍቅር ህልም አለኝ አንድ ቀን

20/01/2025
04/02/2023
ሁሉም ሽር   አርጉት
04/02/2023

ሁሉም ሽር አርጉት

የጥንቃቄ መልእክት!!!

በየትኛውም ሰዓት በሀገር ውስጥ ኢንተርኔት ሊታፈን እንደሚችል ፍንጮች አሉ።

በመሆኑም
የሰንበት ት/ቤት አባላት፣ በየአካባቢው ያሉ ወጣቶች፣ የንስሐ አባቶች፣ የጽዋ ማኅበራት፣ የአገልጋዮች ኅብረት፣ የጉዞ ማኅበራት ወዘተ ኦርቶዶክሳውያን እርስ በእርስ የሚገናኙበትና መረጃ የሚለዋወጡባቸውን መንገዶች ዝግጁ በማድረግ እንትጋ!!!


04/02/2023

በጅማ ከተማ ኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች ታፍሰው እየታሰሩ ነው።
***

ለምን ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ሆናችሁ በሚል ጅማ ላይ የሚገኙ የቤተክርስቲያን ደጀን የሆኑ ወጣቶች ታፍሰው እየታሰሩ ነው።

ከታሰሩ ወጣቶች መሐከል ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ወጣት አፈወርቅ ሀ/ኢየሱስ አንዱ ነው።

በህገ ወጥ መልኩ ለሚመጡ የሐሰት ካብ ለለበሱት የወሊሶ ህገ ወጦች መንገድ ጠረጋ መሆኑ ነው

ህግን ካወቃችሁ በህግ .... አምላክም ካላችሁ በህግ ኣምላክ ብለናል

Kune Demelash kassaye -Arba Minch

04/02/2023
29/01/2023

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኤርትራ አስመራ ይገኛሉ

ጥር 19/2015 (ዋልታ) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በኤርትራ አስመራ የሚገኙት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላብሮብ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይቱም ሁለቱ ሀገራት በሃይል ማዕድን ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ትምርት እና ጤናው ዘርፍ ያላቸው ግንኙነት ለማጠናከር መስማማታቸውን የኤርትራው የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ ይማነ ገብረ መስቀለ ገልፀዋል፡፡

ሰርጌ ላብሮብ በዚህ ሳምንት በአፍሪካ የተለያዩ ሀገራት ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን ወደ ኤርትራ ከመምጣታቸው አስቀድመው በደቡብ አፍሪካ፣ አንጎላ እና እስዋቲኒ ጉብኝት አድርገዋል፡፡

ሀለቱ ሀገራት ጠንከራ ወዳጅነት ያላቸው ሲሆኑ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ለሩሲያ ድጋፋቸውን ከሰጡ ሀገራት መካከል ኤርትራ መሆኗ ይታወሳል።

29/01/2023

ባልደረቦቻቸው በታጠቀ ወንጀለኛ ቡድን በመገደላቸው የተቆጡ ብዛት ያላቸው የሄይቲ ፖሊሶች ትናንት ሐሙስ ዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ ጎዳናዎች ላይ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ ግድ.....

29/01/2023

ዲዮቅልጢያኖስን ያስቀና የ21ኛው ክፍለ ዘመን አህዛብ።

ንፁሃን እንደ በግ እየታረዱ ድረስ ሲባል "አልታዘዝኩም" የሚያስብለው መንግስት መነኩሳትን ለማስለቀስ ብርታቱን ከየት አገኘው? በታሪክ ማህደር ሰፍሯል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ፤ ጠላትህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ የሚለው ዶግማዊ አስተምህሮ የመጨረሻው ቀይ መስመር ተጥሷል።

NB፦ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።

07/10/2022

በተመድ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ኮንትራት የተያዘና ስንዴ የጫነች አምስተኛ መርከብ ከዩክሬን ጥቁር ባህር ወደብ ተነስታ ወደ ኢትዮጵያ እያቀናች መሆኑን የዩክሬን መሠረተ ልማት ሚኒስቴ.....

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰላም እና ፍቅር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share