11/11/2023
በነጌው ዕላት በሚደራገው ህዝበዊ ዉይይት የደረሰበትን የልማት ኮሞቴዎች በማዘጋጃ ቤት ገመገሙ።
በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወራዳ በቡጫ ከታማ በህብረታ ሰብ ተሳትፎ የተሰባሰበን ገቢ እና በህብረተ ሰብ ተሰትፎ የተሰሩ ስራዎችን አሁን የተደራሰበትን ለከታማው እስከ ማስፋፊያ ለላው ህዝብ ግልፃኝነት ላመፍጠር ነጌ ኡሁድ ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ቡጫ ከታማ ላይ ታላቅ የውይይት መድራክ ላመፍጠር ዝግጅት ታደርጎዎል።
የቡጫ ከታማ ማዘጋጃ ክልል ውስጥ የላቹ በሙሉ ነጌ እንዲሰተፉ ኮሞቴዎች ጥሪ አቅርቦዋሉ።