Umerul Faruk

Umerul Faruk Isllam

Freedom to Gaza
27/07/2025

Freedom to Gaza

27/07/2025
03/06/2025

ቆይ ግን ሴቶች ለምን

ይሆን የተለያየ ፎቷቸውን

የሚለቁት!!!!???

01/06/2025

Wa islamah

ሙስሊሞች በያሉቀት
ቂጣ በቀደደው አፍ
በሙስሊሞች ላይ
መዝፈኑ ያስገርማል።
Seyd MuhammeUmerul Faruk

የሙስሊም ጠልነት ወደፊት ያበቃለታል ።ይህን የሚሰሩ  ፅንፈኞች  እጃቸውን  ካልሰበሰቡ አዳጋው የከፋ ነው የሚሆነው። ይህ የፖለቲካ ጥም ያለባቸው አካላት  ፣የዘረኝነት ጠመኞች  አይሳካላቸውም...
09/09/2022

የሙስሊም ጠልነት ወደፊት ያበቃለታል ።ይህን የሚሰሩ ፅንፈኞች እጃቸውን ካልሰበሰቡ አዳጋው የከፋ ነው የሚሆነው። ይህ የፖለቲካ ጥም ያለባቸው አካላት ፣የዘረኝነት ጠመኞች አይሳካላቸውም እስልምና በፍፁም ከዚህ የፀዳ
ቀለም ፣ቋንቋ፣ቢሄር ፣ትምህርት፣ፆታ ወዘተ ሳይገድበው ሁሉንም በኩል ያስተናግዳል ።ሙስሊሙ መማህበረሰብ እኒህን ግለሰቦች ተከታትሎ የስራቸውን መስጠት አለብን። ደግሞም ግዴታችን ነው ። ማንኛውም እራቁትህን ህድ የሚለው አካልን ይቃወማል።
አንደኛ እኛን ሙስሊም በመሆናች አሰቃቂ ነገር የፈፅሙብናል ለምን አይበቃም መተኛት ለድናችን ዋጋ ከፍለን ይችን አለም መለያየት እንደለብን ተሰማኝ። መቸም መሞታችን አልቀረ ፣ያውም በጂምላ ለምን አስበን እምነታችንን ለሚነካ አስተያየት በቅቶናል ።
(Umerul Faruk)

በየጉራጌ  ዞን   ጉችሬ ከተማ   ት/ቤት ሊመዘገቡ  በሄዱ  በሙስሊም ተማሪወች ላይ ግፍ እየፈፀመ መሆኑ  ተገለፀ  ።ለአመታት ተፈቅቅዶ  የነበረውን  ኒቃብ ካላወለቃችሁ በማለት  ሰላም አደ...
06/09/2022

በየጉራጌ ዞን ጉችሬ ከተማ ት/ቤት ሊመዘገቡ በሄዱ በሙስሊም ተማሪወች ላይ ግፍ እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ ።ለአመታት ተፈቅቅዶ የነበረውን ኒቃብ ካላወለቃችሁ በማለት ሰላም አደፍራሾች እዝህም እዛም እያጨሱ ይገኛሉ ። መንግስት እነዚህን በሀይማኖት ጣልቃ ገቦችን መዞ በማውጣት
አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት።
እነሱ ማስተማር ያለባቸው ልጆቹን እንጂ ልብሱን አይደለም ይህ የግል እምነት እንጂ
የመንግስት አይደለም ። ይህ የሰይጣን ተልኮ ልንለው እንችላለን ።

ማንኛውም ሙስሊም በኒቃቡ አይደራደርም! !!!!!!!!!!!
እዚህም እዛም በሶላት በኒቃብ
መሰል ጉዳዮች ላይ እያነሱ
ሙስሊሙን ማሸማቀቅ አግባብ
አይመስለኝም።

(Umeril Faruk) .com

Address

Addis Ababa

Telephone

+251938536812

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Umerul Faruk posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Umerul Faruk:

Share