03/11/2022
ክርስቲያኖች : መፅሐፍ ቅዱስ የፈጣሪ ቃል ነዉ:: ምክንያት? ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ የፈጣሪ ቃል ስለመሆኑ ተፅፏል::
የት? መፅሐፍ ቅዱስ ላይ::
ሙስሊሞች : ቁርአን የፈጣሪ ቃል ነዉ:: ምክንያት? ምክንያቱም ቁርአን የፈጣሪ ቃል ስለመሆኑ ተፅፏል:: የት? ቁርአን ላይ::
ከማመን መጠራጠር ይሻላል።
You can view and join right away.