Akicha Deresa

Akicha Deresa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Akicha Deresa, College & University, Addis Ababa.

01/12/2023

❤ ኅዳር ➋⓵ ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።

“ #ጽዮን” ማለት “ #ጸወን – #አምባ – #መጠጊያ” ማለት ነው:: አንድም በምሥጢሩ “ ” ማለት ነው:: ጽዮን የሚለው ስም በቁሙ ለቅዱስ ዳዊት ተራራና ለኪዳኑ ጽላት ሲያገለግል በትንቢታዊ ምሥጢሩ ግን : ለቤተ ክርስቲያንና ለዘለዓለማዊት ርስት ያገለግላል::

ይህን በዓል በተለየ መልኩ የምናከብርበት ምክንያት የተወሰኑት

✨በብሉይ ኪዳን ታቦተ ጽዮን የፈጸመችውን ልዩ ልዩ ገቢረ ተአምራትን ለማሰብ

✨ቀዳማዊ ምኒልክ ከዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል የበኲር ልጆች ጋር ሊቀ ካህናቱን አዛርያስንና ታቦተ ጽዮንን ይዞ አክሱም የደረሰበት ዕለት በመሆኑ

✨በሦስት መቶ ሠላሳ ዓመተ ምሕረት በአብርሃ ወአጽብሃ ዘመነ መንግሥት ክርስትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሃይማኖት ይሁን ተብሎ ዐዋጅ የታወጀበት

✨ዘካርያስ በተቅዋመ ወርቅ ምሳሌ ራእይ ያየበት

✨ነቢዩ ሕዝቅኤል በተቆለፈች ቤተ መቅደስ

✨ዕዝራ በቅድስት ሀገር ምሳሌ ራእይ ያየበት

✨አብርሃና አጽብሃ በወርቅና በዕንቁ ያሠሩት ባለ አሥራ ሁለት ክፍል ቤተመቅደስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ዮዲት ጉዲት አብያተ ክርስቲያናትን ስታቃጥል ታቦተ ጸዮንን ይዘው ወደ ዝዋይ ሐይቅ ከተሰደዱ በኋላ ዘመነ ሰላም ሲጀመር አክሱም በነበሩ ካህናት አስታዋሽነት ከዝዋይ ወደ አክሱም የገባችበት ዕለት በመሆኑ በርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ከፍ ባለ መንፈሳዊ በዓል እናከብራለን፡፡

“ መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ።ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።አሮጊቶችዋን እጅግ እባርካለሁ፥ ድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ።ካህናቶችዋንም ደኅንነትን አለብሳቸዋለሁ፥ ቅዱሳኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል።”
#መዝ 131:13

የወላዲተ አምላክ አማላጅነት የቅዱሳን ተራዳኢነት ከእኛ አይለየን፡፡

ወስብሐት #ለእግዚአብሔር ፡፡
ወለወላዲቱ #ድንግል፡፡
ወለመስቀሉ #ክቡር፡፡

30/11/2023

Madda Rakkoo Teennaa!
Deemsa Moggaa

“Waa malli nu dhibee, jenne bitaa-mirgaa;
karaa sirrii dhiifnee maaliif deemna moggaa?”
Alii Birraa Guddicha

30/11/2023

🤗 እንዴት ናችሁ ? አዲስ 'ለጉድ ነው ' የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ይዤ መጥቻለሁ። ቅዳሜ ምሽት በኤላ ቲቪ
YouTube ቻናል ይለቀቃል። እስከዛው ሰላም።
Makeup
Outfit
Photo

30/11/2023
30/11/2023

🎸

30/11/2023

ሰላም ውድ ኢትዮጲያዊያን እና ኤርትራዊያን ወገኖቼ ከ እናንተ ጋር ለመጫወት ዝግጅቴን ጨርሼ የፊታችን ሀሙስ ማለትም NOVEMBER 30 በ DUBAI ፊደል ክለብ የሙዚቃ ስራዬን እንደማቀርብ ልነግራችሁ እወዳለሁ ።
ሰላም ያገናኘን 🙌

30/11/2023

😎

22/11/2023

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Akicha Deresa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share