Desta lemi

Desta lemi I am servant of God

25/10/2025
ፓ/ተኮላ በእውነት በጣም መልካም ሰው እና ትሁት ,ለተቸገሩት ደራሽ,ጌታን የምወድነበረ ። በነበሬባት ሕመም ከዝ አለም ወደአገለገሌበት ጌታ ሄዴ።ዛሬ 15/02/2018 ስራዓተ ቀብሩ በ ቢሾፋቱ...
25/10/2025

ፓ/ተኮላ በእውነት በጣም መልካም ሰው እና ትሁት ,ለተቸገሩት ደራሽ,ጌታን የምወድነበረ ። በነበሬባት ሕመም ከዝ አለም ወደአገለገሌበት ጌታ ሄዴ።ዛሬ 15/02/2018 ስራዓተ ቀብሩ በ ቢሾፋቱ ከተማ ተፍጸመ።
ነብሱን በገነት ያኑር

ተስፋን የሠጠን የታማነ ነው በምል ርስ አርፍ ጊዜ “የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤”  — ዕብራውያን 10፥23
15/06/2025

ተስፋን የሠጠን የታማነ ነው በምል ርስ አርፍ ጊዜ
“የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤”
— ዕብራውያን 10፥23

አስደናቅ ግዜ ከ ፓ/አለማየሁ ጩቄ ጋር እ/ር ዋናውን ይመታል  በምል ርስሓሥ 8÷4-25
08/06/2025

አስደናቅ ግዜ ከ ፓ/አለማየሁ ጩቄ ጋር
እ/ር ዋናውን ይመታል በምል ርስ
ሓሥ 8÷4-25

05/05/2024

HAPPY 2024 ETHIOPIAN EASTER TO ALL MY FRIENDS

BAGAA GUYYAA DU'AA KA'U GOFTAA KEENYAA IYEESUSITTIIN ISSIIN GA'EE

እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ

04/02/2024

“ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።”
— መዝሙር 16፥8

“እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።”  — ማቴዎስ 7፥12
28/01/2024

“እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።”
— ማቴዎስ 7፥12

26/01/2024

መዝሙር 35
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው።
² ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ።
³ ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን፦ መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት።
⁴ ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈሉም፤ ክፉትን በእኔ ላይ የሚያስቡ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይበሉ።
⁵ በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያስጨንቃቸው።
⁶ መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው።
⁷ በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና።
⁸ ያላወቁት ወጥመድ ይምጣባቸው፥ የሸሸጉትም ወጥመድ ይያዛቸው፤ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ።
⁹ ነፍሴ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይላታል፥ በማዳኑም ሐሴት ታደርጋለች።
¹⁰ አጥንቶቼ ሁሉ እንዲህ ይሉሃል፦ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? ችግረኛን ከሚቀማው እጅ፥ ችግረኛንና ድሀውንም ከሚነጥቀው እጅ ታድነዋለህ።
¹¹ የክፋት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ።
¹² ስለ በጎ ክፋትን መለሱልኝ፥ ነፍሴንም ልጆችን አሳጡአት።
¹³ እኔስ እነርሱ በታመሙ ጊዜ ማቅ ለበስሁ፥ ነፍሴንም በጾም አደከምኋት፤ ጸሎቴም ወደ ብብቴ ተመለሰ።
¹⁴ ለወዳጄና ለወንድሜ እንደማደርግ አደረግሁ፤ ለእናቱም እንደሚያለቅስ ራሴን ዝቅ ዝቅ አደረግሁ።
¹⁵ በእኔ ላይ ተሰበሰቡ ደስም አላቸው፤ ግፈኞች በእኔ ላይ ተሰበሰቡ እኔም አላወቅሁም፤ ቀደዱኝ አልተውኝምም።
¹⁶ ፈተኑኝ በሣቅም ዘበቱብኝ፥ ጥርሳቸውንም በእኔ ላይ አንቀጫቅጩ።
¹⁷ አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ታይልኛለህ? ነፍሴን ከክፉ ሥራቸው ብችነቴንም ከአንበሶች አድናት።
¹⁸ አቤቱ፥ በታላቁ ጉባኤ ውስጥ እገዛልሃለሁ፥ በብዙ ሕዝብ መካከልም አመሰግንሃለሁ።
¹⁹ በግፍ የሚጠሉኝ በላዬ ደስ አይበላቸው፥ በከንቱ የሚጣሉኝም በዓይናቸው አይጣቀሱብኝ።
²⁰ ለእኔስ ሰላምን ይናገሩኛልና፥ በቍጣም ሽንገላን ይመክራሉ።
²¹ አፋቸውንም በእኔ ላይ አላቀቁ፤ እሰይ እሰይ፥ ዓይናችን አየው ይላሉ።
²² አቤቱ፥ አንተ አየኸው፤ ዝም አትበል፤ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ።
²³ አምላኬ ጌታዬም፥ ወደ ፍርዴ ተነሥ፥ አቤቱ፥ ፍርዴን አድምጥ።
²⁴ አቤቱ አምላኬ፥ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፥ በላዬም ደስ አይበላቸው።
²⁵ በልባቸው፦ እሰይ እሰይ፥ ነፍሳችንን ደስ አላት አይበሉ፤ ደግሞም፦ ዋጥነው አይበሉ።
²⁶ በመከራዬ ደስ የሚላቸው ይፈሩ፥ በአንድነትም ይጐስቍሉ፤ በእኔ ላይ የሚታበዩ እፍረትንና ጕስቍልናን ይልበሱ።
²⁷ ጽድቄን የሚወድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትንም ያድርጉ፤ የባሪያውን ሰላም የሚወድድ እግዚአብሔር ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ።
²⁸ ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።

26/01/2024

Psalms 36 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ Let not the foot of pride come against me, and let not the hand of the wicked remove me.
¹² There are the workers of iniquity fallen: they are cast down, and shall not be able to rise.

Address

Dukem
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Desta lemi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Desta lemi:

Share