ባስኬቶ አልፋ

ባስኬቶ አልፋ ለማንኛውም መረጃ፤ ማስታወቂያ ለማሰራት እንዲሁም በነፃ ስለአከባቢያችሁ ለመላው አለም ለማስተዋወቅ በስልክ☎️0916172914/12376880 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን ያግኙን https://t.me/+u-LTWUGf2TBmMTlk

17/08/2026
17/08/2026
17/08/2026
👨‍🏫 9 ዓመታት በመምህርነት — ግን በ17,000 ብር እንዴት ይኖራል?በ23 ዓመቴ፣ በ2009 ዓ.ም በዲግሪ በዩኒቨርሲቲ መምህርነት ከተቀጠርኩበት ቀን ጀምሮ እስከዛሬ 9 ዓመታትን በዚህ የተ...
17/08/2026

👨‍🏫 9 ዓመታት በመምህርነት — ግን በ17,000 ብር እንዴት ይኖራል?
በ23 ዓመቴ፣ በ2009 ዓ.ም በዲግሪ በዩኒቨርሲቲ መምህርነት ከተቀጠርኩበት ቀን ጀምሮ እስከዛሬ 9 ዓመታትን በዚህ የተከበረ ሙያ አሳልፌያለሁ።
በዚያን ጊዜ በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ብዙ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መምህርነትን ይመርጡ ነበር። ደሞዛችንም ከ6,700 ብር ወደ 17,000 ብር ደርሷል።
ግን ጥያቄው ይህ ነው፦
❓ በዚህ ደሞዝ በልቶ ማደር እንዴት ይቻላል?
❓ ከቤተሰብና ከጓደኞች ጋር መዝናናትስ?
❓ ልጅ ማሳደግ፣ ትዳር መመስረትና መምራትስ?
❓ ብንታመም በተገቢው መታከምስ?
መምህራን የእድሜያቸውን ግማሽ ያህል ለትውልድ በማስተማር አሳልፈው፣ ከዚያም በኋላ ለቤት ኪራይ እና እንኳን ጫማ ለመቀየር ሲቸገሩ ማየት ያሳዝናል።
መምህር የሚያስተምረው ሌሎችን ብቻ አይደለም፤ እሱም ክብር፣ እንክብካቤና ተገቢ ኑሮ ያስፈልገዋል።

👉መምህርነት ለእኔ እጅግ የሚወደድ ሙያ ነው፤ የአካዳሚክ ህይወቴን ማስቀጠል ስለምፈልግ እመርጠዋለሁ። በገንዘብ ግን የሚያስጨንቅ ነው።
ለእኔ ቲክቶክ ባይኖር ኖሮ፣ እኔና ቤተሰቤ በኑሮ ጫና እንደምንበተን አላውቅም።
🙏 ሁሉም መምህራን ተገቢ ክብር፣ ተገቢ ደመወዝ እና የተሻለ ኑሮ ይገባቸዋል።
ሁሌም እንደምለው፦ ትኩረት ይሰጠን!!
✍️ ብሩክ ጫላ (ብሩክ ኒውስ)

📌

17/08/2026
✅ብሩኖ ጊማሬስ ለአርሰናል ባደረገው የመጀመሪያው የፉክክር ጨዋታ ዋንጫ ማሳከት ችሏል። ብሩኖ ጊማሬስ በዛሬው ጨዋታ ያሳየውን እንቅስቃሴ እንዴት ተመለካታችሁ?
16/08/2026

✅ብሩኖ ጊማሬስ ለአርሰናል ባደረገው የመጀመሪያው የፉክክር ጨዋታ ዋንጫ ማሳከት ችሏል። ብሩኖ ጊማሬስ በዛሬው ጨዋታ ያሳየውን እንቅስቃሴ እንዴት ተመለካታችሁ?

የ2026 የእንግሊዝ ኮሚዩኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ በምስል**************አርሰናል ማንቸስተር ሲቲን 3 ለ 0 በመርታት ዋንጫውን ለ18ኛ ጊዜ አንስቷል።               !
16/08/2026

የ2026 የእንግሊዝ ኮሚዩኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ በምስል
**************

አርሰናል ማንቸስተር ሲቲን 3 ለ 0 በመርታት ዋንጫውን ለ18ኛ ጊዜ አንስቷል።

!

🏆🔥  🔥🏆🔴⚪ ARSENAL 3–0 MANCHESTER CITY 🔵⚪💪 በፍፁም የበላይነት አርሰናል በመጫወት የFA Community Shield ዋንጫን አነሳ! 🏆❤️🔥 90 ደቂቃ የተሟላ ብቃት⚽ 3 ...
16/08/2026

🏆🔥 🔥🏆
🔴⚪ ARSENAL 3–0 MANCHESTER CITY 🔵⚪
💪 በፍፁም የበላይነት አርሰናል በመጫወት የFA Community Shield ዋንጫን አነሳ! 🏆❤️
🔥 90 ደቂቃ የተሟላ ብቃት
⚽ 3 ጎል
🧤 ጠንካራ መከላከያ
🏆 ዋንጫው ወደ አርሰናል!
COME ON YOU GUNNERS! ❤️🤍🏆


!

16/08/2026

🔥 የመጀመሪያ አጋማሽ!
🔴 Arsenal 2–0 Man City 🔵
⚽ 1' — Riccardo Calafiori
⚽ 28' — Kai Havertz

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባስኬቶ አልፋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ባስኬቶ አልፋ:

Shortcuts

Share