ሠንዴቃችን ኑሪ

Call Directions

ሠንዴቃችን  ኑሪ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሠንዴቃችን ኑሪ, College & University, Addis ababa, Addis Ababa.

   አዲስ ሙዚቃ ቪዲዮነገ_ማታ_በራሴ_ዩቲዩብ_ቻናል_እሰከዚያው  የኔ  ቆንጆ  መልካም  እድል  ይሑንልሽ   #ከአምባሰል  ምድር  ግሸን  ማርያም
26/08/2026

አዲስ ሙዚቃ ቪዲዮ

ነገ_ማታ_በራሴ_ዩቲዩብ_ቻናል_እሰከዚያው
የኔ ቆንጆ መልካም እድል ይሑንልሽ #ከአምባሰል ምድር ግሸን ማርያም

ሰላም በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አድናቂዎቼ በራሴ ቻናል የራሴን ስራዎች ይዤ ለመምጣት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ subscribe በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ

ማንቸስተር ሲቲ ከተመሰረተ ዛሬ 132 አመት ሞላው💙የማንቸስተር ሲቲ እግርኳስ ክለብ ታሪክ ከምስረታ እስከ አሁናዊ ስኬቱ በአጭሩ የሚከተለውን ይመስላል፦ምስረታ (1880)፦ ክለቡ በ1880 "ሴ...
18/04/2026

ማንቸስተር ሲቲ ከተመሰረተ ዛሬ 132 አመት ሞላው💙

የማንቸስተር ሲቲ እግርኳስ ክለብ ታሪክ ከምስረታ እስከ አሁናዊ ስኬቱ በአጭሩ የሚከተለውን ይመስላል፦

ምስረታ (1880)፦ ክለቡ በ1880 "

ሴንት ማርክስ

" (St. Mark's) በሚል ስም ተመሰረተ። በ1887 ስሙን ወደ "

አርድዊክ

" (Ardwick AFC) ከቀየረ በኋላ፣ በ1894 አሁን በምንጠራበት "ማንቸስተር ሲቲ" በሚለው ስያሜ ተደራጅቷል።

የመጀመሪያዎቹ ስኬቶች፦ ክለቡ የመጀመሪያውን ትልቅ ዋንጫ (FA Cup) በ1904 ማሸነፍ ችሏል። በ1937 ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የእንግሊዝ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ችሏል።

የ1960ዎቹ ወርቃማ ዘመን፦ በጆ ሜርሰር እና ማልኮም አሊሰን ስር ክለቡ በ1968 የሊግ ዋንጫን ጨምሮ በሀገር ውስጥ እና በአውሮፓ (የአውሮፓ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ) ስኬታማ ጊዜያትን አሳልፏል።

የውድቀት እና የመነሳሳት ጊዜያት፦ ከ1980ዎቹ ጀምሮ ክለቡ ከፍተኛ የውጤት ማሽቆልቆል አጋጥሞት ነበር። በ1998 እስከ እንግሊዝ ሶስተኛ ዲቪዚዮን ድረስ ወርዶ የነበረ ቢሆንም፣ በፍጥነት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለስ ችሏል።

የአቡ ዳቢ ባለቤትነት እና የፔፕ ጋርዲዮላ ዘመን፦ በ2008 ክለቡ በአቡ ዳቢ ዩናይትድ ግሩፕ (ሼክ መንሱር) ከተገዛ በኋላ ከፍተኛ የገንዘብ ኢንቨስትመንት ተደርጎለታል። በሮቤርቶ ማንቺኒ (2012) እና ማኑኤል ፔሌግሪኒ (2014) የሊግ ዋንጫዎችን ካሸነፈ በኋላ፣ በፔፕ ጋርዲዮላ ስር በአውሮፓ እግርኳስ የበላይነቱን ይዟል።

የቅርብ ጊዜ ታሪካዊ ስኬቶች፦ በ2023 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ለመጀመሪያ ጊዜ በማንሳት "ትሬብል" (ሶስት ዋና ዋና ዋንጫዎችን በአንድ የውድድር ዓመት) ማሳካት ችሏል። በተጨማሪም በ2024 በተከታታይ አራት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን በማንሳት አዲስ ታሪክ ፅፏል።

የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ቀጣዩ ‘ኢቶሪካ’ የተሰኘው አዲስ አልበም የፊታችን ሐሙስ ሚያዝያ 8/2018 በTeddy Afro Official Youtube ድህረገፅ (www.youtube.com...
16/04/2026

የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ቀጣዩ ‘ኢቶሪካ’ የተሰኘው አዲስ አልበም የፊታችን ሐሙስ ሚያዝያ 8/2018 በTeddy Afro Official Youtube ድህረገፅ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ከቀኑ በ8 ሰዓት ወደ እናንተ እንደሚደርስ በአክብሮት እገልጻለሁ።

ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

መልካም ዕድል ለአንጋፋው ክለባችን ደሴ ከተማ እግር ኳስ ቡድን (ቅኝቶቹ)። ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመግባት የጣና ሞገዶቹን እና አፄዎቹን እንደምትቀላቀሉ፣ በጉጉት የሚጠብቁ ታማኝ ...
15/04/2026

መልካም ዕድል ለአንጋፋው ክለባችን ደሴ ከተማ እግር ኳስ ቡድን (ቅኝቶቹ)።

ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመግባት የጣና ሞገዶቹን እና አፄዎቹን እንደምትቀላቀሉ፣ በጉጉት የሚጠብቁ ታማኝ ደጋፊዎችንም እንደምትክሱ አንጠራጠርም !

⏳⏳📢🕝
13/04/2026

⏳⏳📢🕝

በኮተቤ  መስመር 02 አካባቢ ከባድ የትራፊክ አደጋ  ተከሰተ በአዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ 02 መስመር በተለምዶ አንቆርጫ ተብሎ በሚጠራው ቁልቀለት መንገድ ከተፈቀደለት ጭነት በላይ 19 ሰዎችን...
31/03/2026

በኮተቤ መስመር 02 አካባቢ ከባድ የትራፊክ አደጋ ተከሰተ

በአዲስ አበባ ከተማ ኮተቤ 02 መስመር በተለምዶ አንቆርጫ ተብሎ በሚጠራው ቁልቀለት መንገድ ከተፈቀደለት ጭነት በላይ 19 ሰዎችን ይዞ ፣ ሲጓዝ የነበረ የህዘብ ማመላለሻ / ታክሲ// ከንጋቱ 11፡30 አካባቢ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ደርሶበታል።

በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የየካ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያ አቶ ተክሌ ካሳዬ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው በየረር አቅጣጫ አንቆርጫ መስመር ቁልቁለቱን ሲጓዝ የነበረ ይኸው ታክሲ የመንገድ አካፋይን ጥሶ የመጋጨትና የመገልበጥ አደጋ ደርሶበታል፡፡

የጽጽቤቱን ባለሙያዎች በመያዝ በሰዓቱ ስፍራው ተገኝተው እና ከአይን እማኞች እንደተረዱት ታክሲው ከተፈቀደለት ጭነት በላይ ተሳፋሪዎችን እንደያዘና የትራፊክ አደጋ እንደደረሰበት እና በተሳፋሪዎችም ላይ ከባድ ጉዳት እንዳጋጥሟል፡

አቶ ተክሌ አያይዘውም የአደጋው መንስኤ በትራፊክ ፖሊስ እንደሚጣራ እና አሽከርካሪዎች ግን ተሳፋሪዎችን ከተፈቀደላቸው ቁጥር በላይ ባለመጫን አደጋን ቀድመው አንዲከላከሉ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

Three shots on target. Three goals. Man United were clinical 🎯
25/01/2026

Three shots on target. Three goals.

Man United were clinical 🎯

⚫ የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ! 😭​"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ... በድንገት ተለየን!"   | ​በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ...
16/01/2026

⚫ የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ! 😭

​"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ... በድንገት ተለየን!"

| ​በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ የፊልም ስራዎቹ በህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ፤ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

​ነጻነት በስነ-ምግባሩ፣ በፈገግታው እና በሙያ ፍቅሩ የሚታወቅ ታላቅ ባለሙያ ነበር። ነፍስሄር ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።

​የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በደረሰው ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ተመኝተዋል።

​ድጋሚ የማናገኘው ድንቅ ሰው!
ፈጣሪ ነፍስህን በአጻድ ጻድቅ ያኑርልን! 🕯️💔

​

እንኳን  ለቅዱስ  ገብርኤል  አመታዊ  በአል  አዴረሳችሁ::
28/12/2025

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አዴረሳችሁ::

27/12/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Solomon Brhane, خضر عبدي حسن, የሸዋው ቀዋጩ, Mesfine Dagnew, እስከመቼ እንሸወዳለን እንንቃ, Mhandis Yohannis, Geshey Tesfa, ጥንቅሽ ወድ ዕስራ, Tesfu Yedinigil, Desalegn Aragaw Das, Aliyas Seid, Abinet Yohanis, ርሹ ሓፍቲ ፀጋይ, Enawegaw Ga Fa, JHa ßinisho Faf, Mise Ye Geta, Eta Ymariam Lij, ሰአድ እብራሂም, እንድሪስ አስፋየ, Haile Asefa Debele, Tesfaye Bunura, Hana Lole, ያሲን፡ጃማል አህማዲ, Rade Shukor, Abadit Ayele, ሕቅቅቲ እየ ብባቢተይ, Yonas Duka, ገብሬፍርደ ጣሳው, Almaz Mulat, Amanuel Dawit Wezella, Gtasew Tamtat, Musa Ya Fuad, Husen Dubal, ሰላም ነው ታምሬ, Bereket Kutafo, Mamillå Mãń, Teshome Tekile, በርሀ ፍቃዱ, ሀብታሙ ግጆ ጋሞ, Geneta Amara, Dawit Aman, Eyerus Eyerus, Wasehun Aniley, Meskerem Belayneh, ሀ, ኣለም ወዲ ተኽየ, Buzuwerk Zelan, Abdurke Hassen Fekii, ወይናይ ራያ, Nigus Tefara

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251925088115

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሠንዴቃችን ኑሪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share