10/01/2026
✅ ይህ መረጃ የባንክ ሂሳብዎን ከብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር በኦንላይን ለማገናኘት (Harmonization) የሚረዱ መመሪያዎች ናቸው። ዝርዝር ማብራሪያው እንደሚከተለው ነው፦
✅ 1. ዓላማው ምንድን ነው?
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት፣ እያንዳንዱ የባንክ ደንበኛ የባንክ ሂሳቡን ከዲጂታል መታወቂያው ጋር ማጣመር ይኖርበታል። ይህ አሰራር "Harmonization" ይባላል፤ ጥቅሙም የባንክ መረጃዎ እና የፋይዳ መታወቂያዎ ላይ ያለው መረጃ
✅ 4. በዝርዝሩ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና ባንኮች ሊንኮች
✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ cbefayda.cbe.com.et
✅ አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
✅ አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com
✅ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization
✅ ኦሮሚያ ባንክ ፡ obfayda.oromiabank.com
✅ ወጋገን ባንክ : fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
✅ ንብ ባንክ፡ fayda.nibbank.com.et
✅ ፀሀይ ባንክ፡fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
✅ ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443
✅ ዘምዘም ባንክ :fayda.zamzambank.com.et
✅ አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et