01/04/2026
ክቡር ዶ/ር እንደሻው ጣሰው የሀይረንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ለሆነው መምህር አብዱልመጂድ ኑረዲን የዶክተሬት ትምህርት ሙሉ ወጪ በመሸፈን ለማስተማር ቃል ገቡ።
ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር) በስልጤ ህዝህ 25ኛ ዓመት ዩራግ አያም መታሰቢያ ማጠቃለያ ላይ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ነው በርካታ ዶክተሮችን ያፈራው መምህር አብዱልመጂድ የዶክተሬት ዲግሪውን እንዲማር የትምህርት ወጪና የትምህርት እድል ለማመቻቸት ቃል የገቡት።
መምህራችን፣ መካሪያችን እና ባለውለታችን እንኳን ደስ ያለህ!!
ከዚህ በላይ ከፍ ባለ ስኬት እንጠብቅሃለን!