ዮድ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም

ዮድ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም ይኼ ግእዝን እንደ ቋንቋነቱ የምንማማርበት መማሪያ መድረክ ሲሆን የዮድ ማሰልጠኛ ማዕከል ነው

19/05/2026
29/04/2026

ለደቡብ ቤተክርስቲያን ቀኝ እጅ የሆነውን ይሄን ወንድማችንን በማሰር የአገልግሎት መንገዱን መግታት አይቻልም!
ማን፣ ከየት ሆኖ፣ ምን ለማስደረግ እየሞከረ እንደሆነ በደንብ እናውቃለን። በመጋረጃ ጀርባ ሆናችሁ በገዛ ልጇ ላይ ሴራ የምታሸርቡ አካላት ከድርጊታችሁ ታቀቡ። እውነትን ማሰር አይቻልም፤ የታሰረው ወንድማችን በአስቸኳይ ይፈታ!
#ፍትህ

29/03/2026

ዕለተ ኒቆዲሞስ
=======================================
ከአማራ ነው ወይስ ከኦሮሞ ወይስ ከትግሬ የተወለደ መንግሥቱን የሚወርስ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሌሊት ወደ እርሱ ለመጣው ለኒቆዲሞስ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለድ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም አለው። ዮሐ 3:-5

ወዳጆቼ ሆይ ከዘራችን፤ ከሥልጣናችን ፤ከገንዘባችን ሁሉ የሚበለጠው የእግዚአብሔር ልጅነት መሆኑን ልብ እንበል

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912915769

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዮድ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share