04/02/2023
የእምነት አባቶች ምዕመናንን በማስተማርና በመጠበቅ ከተኩላ እንደተከላከሉ ሁሉ ምዕመናን በተራቸው የእምነት አባቶችን ሊጠብቋቸው ይገባል።
ምንም እንኳን የሚጠብቃቸው አምላክ እንዳለ ባምንም፣ ማንም እየተነሳ ሲያስራቸውና ሲያንገላታቸው ማየትና መዘገብ ብቻ መፍትሔ ሊሆን አይችልም፤ ምክንያቱም ለምዕመናን ትዕዛዝ የሚያስተላልፉና መመሪያ የሚሰጡ አባቶችን አስረው እረኛው እንደጠፋበት በግ አቅጣጫችንን እንዳያጠፉብን መጠንቀቅና አይሆንማለት አለብን።