ፅኑ አማራ

ፅኑ አማራ ፋኖ

24/11/2024

"ትለፊያታለሽጅ አትከብሪያት" ያለ ማነበር😁
አይ መዋረድ 🙈

 #ግዮን  #እራሱ 💪💪💪
04/08/2024

#ግዮን #እራሱ 💪💪💪

31/10/2023

#መራዊ
የአናብስቶች ምድር 💪💪💪

 #እኔም  #ፋኖ ነኝ #እኔም  #አማራ ነኝ 💪💪💪
30/10/2023

#እኔም #ፋኖ ነኝ
#እኔም #አማራ ነኝ 💪💪💪

ጀብዳቸው ያልተነገረላቸው  #የደባይ ጥላት ግን ወረዳ (ቁይ)  ፋኖዎችጦርነቱ እንደተጀመረ የብአዴንን ካድሬ ጠራርገው በማስወጣት ከተቆጣጠሩ በኋላ አንዴም ጠላት ያልዞረባት ወረዳ ናት። የሚገር...
23/10/2023

ጀብዳቸው ያልተነገረላቸው
#የደባይ ጥላት ግን ወረዳ (ቁይ) ፋኖዎች
ጦርነቱ እንደተጀመረ የብአዴንን ካድሬ ጠራርገው በማስወጣት ከተቆጣጠሩ በኋላ አንዴም ጠላት ያልዞረባት ወረዳ ናት።
የሚገርመው ጦርነቱ ሲጀመር በወረዳው ስር ያሉ የ21ዱም ቀበሌ ሚሊሻ በጥቅሻ በአንዴ ፋኖ ሆነባቸው የቀበሌ ሊቀመንበሮች የራሳቸውን ሚሊሻ ከአካባቢው ፋኖ ጋር አጣምረው ከፊት ሆነው ይፋለማሉ ባለፈው ደብረ ማርቆስ ላይ በነበረው ከባድ ውጊያ ከአምስት በላይ ፋኖዎች ተሰውተዋል ፣ ከትላንት ወዲያ በደብረ ወርቅ በነበረው ቀውጢ ውጊያ አንድ የደባይ ፋኖ ሲሰዋ አንድ ቆስሏል ብቻ ጀግንነታቸው ፣ የህዝቡ አንድነት አስደማሚ ነው። ከራሳቸው ወረዳ አልፈው በአጎራባች ወረዳዎች በቅፅበት በመድረስ አስደማሚ ታሪክ እየሰሩ ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ 💪

08/10/2023

#ወይ -ጎጃም 😯

ገሞራው አማራ ላይመለስ ፈንድቷል  የፍንዳታው ወላፈን ጠላቶቹን እያኮማተረ  የአሞራ ቀለብ እያደረገው ነው። ተዓምራዊ ህዝብ 💪💪💪
05/08/2023

ገሞራው አማራ ላይመለስ ፈንድቷል የፍንዳታው ወላፈን ጠላቶቹን እያኮማተረ የአሞራ ቀለብ እያደረገው ነው።
ተዓምራዊ ህዝብ 💪💪💪

ለማንኛውም  #ያልታወቁ ሰዎችን ያብዛልን 😎
15/07/2023

ለማንኛውም #ያልታወቁ ሰዎችን ያብዛልን 😎

03/07/2023

ከአንድ ቤት አንድ #ፋኖ
ከአንድ ሰፈር አንድ #የጎበዝ አለቃ...
ይቀጥላል 💪

27/06/2023

#ዳሞት 💪💪💪

Address

Bahirdar
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፅኑ አማራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share