ዳጉ ሄኖክ መረጃ

ዳጉ ሄኖክ መረጃ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዳጉ ሄኖክ መረጃ, College & University, Addis Ababa.

05/07/2024
05/07/2024

በምንድስህና (ingnarg ሰራተኛ እንፈልጋለን !!

የወሳኝ ከነቶች ምዝገባና መረጃ ፅ/ቤት የካ ወረዳ 2 አስተዳደር 28/9/2015ዓ.ምበት/ቤቶች የልደት ካርድ ማዉጣት ንቅናቄ ተጀምሯል።በየካ ወረዳ 2 አስተዳደር የወሳኝ ኩነት #የካ ወረዳ 2...
05/06/2023

የወሳኝ ከነቶች ምዝገባና መረጃ ፅ/ቤት የካ ወረዳ 2 አስተዳደር
28/9/2015ዓ.ም
በት/ቤቶች የልደት ካርድ ማዉጣት ንቅናቄ ተጀምሯል።
በየካ ወረዳ 2 አስተዳደር የወሳኝ ኩነት
#የካ ወረዳ 2 ኮሙኒኬሽን

05/06/2023

👆👆👍🙏🙏መልካም የስራ ሳምንት

ባህላችን ፣ቋንቋችን ፣መልካችን ፣ ብሔራችን የተለያየ ነው‼️ ሁላችንም ሰዎች ነን ስለሆንም ተመሳሳይ የሰውነት አካል አለን እንደሰታለን ፣ እናዝናለን  ፣እንስቃለን እንዲሁም እናለቅሳለን እነ...
05/06/2023

ባህላችን ፣ቋንቋችን ፣መልካችን ፣ ብሔራችን የተለያየ ነው‼️

ሁላችንም ሰዎች ነን ስለሆንም ተመሳሳይ የሰውነት አካል አለን እንደሰታለን ፣ እናዝናለን ፣እንስቃለን እንዲሁም እናለቅሳለን እነዚህ ስሜቶቻችንና እሴቶቻችን በልዩነታችን ውስጥ ጠንካራ ቦንድ ፈጥሮ በመቻቻል ፣ በመከባበር ልዩነቶቻችንን አክብረን እንደ ሰው አብረን እንድንኖር ያደርጉናል ።

03/06/2023

የየካ ክፍለ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት የአፍሪካ ህፃናት ቀንን በተለያዩ ሁነቶች ከመካነሂወት ት/ቤት ጋር አከበረ።

የካ ወረዳ 2 ኮሙኒኬሽን ግንቦት 26፣2015 ዓ.ም

የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት የአፍሪካ ህፃናት ቀንን በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል።
በአሉ መከበሩ በዋናነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣውን የህፃናት ጉልበት ብዝበዛና የመብት ጥሰቶች ለመከላከል የሚያስችል መሆኑ ተገልጻል።

የየካ ክፍለ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ወይንሸት አሰፋ እንደገለጹት "ሰላም ፍቅር እንክብካቤና ጥበቃ ለሁሉም ህፃናት" በሚል መሪ ቃል እንደ አፍሪካ ለ 33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደረጃ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረው የህፃናት ቀን መከበሩ የህፃናት የመብት ጥሰትን ለመከላከል የህብረተሰቡ አመለካከት ላይ መሰራቱ የህፃናትን ሁለንተናዊ መብት ለመጠበቅ ለህብረተሰቡ ሰፊ ግንዛቤ ከመፍጠር አኳያ ሚናው የጎላ መሆኑን ገልጸው ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናት ከጉልበት ብዝበዛና የመብት ጥሰቶች እንዳይደርስባቸው ጉዳዩ ከሚመለከተው ባለድርሻዎች የኪነጥበብ ባለሙያ ዘነበ ፍሬዉ ከተፀጥኦ ጋር በጋራ በመሆን ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ብለዋል።

03/06/2023

Address

Addis Ababa

Telephone

+251953906767

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳጉ ሄኖክ መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ዳጉ ሄኖክ መረጃ:

Share