14/06/2024
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ፔጁን እናሳድግ
🔥 …‼️
#ከደብረብርሃ ከተማ ወደ መሃል አምባ፣ ናስና ዘንደጉር የገባው የኦነግ ብልፅግና መከላከያ ድባቅ ተመቶ ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: ባንዳ አድማ ብተናና ሚሊሻን አግተልትሎ የገባውየኦሮሙማ መንጋ በአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ነጎድጓድ ክፍለጦ አንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ፣ ፊት አውራሪ ገበየሁና ኃይለማርያም ማሞ ሻለቃ ነበልባሎች ሲረግፍ የቆየ ሲሆን ከሞት የተረፈው አማራዎችን ንብረት በመዝረፍና በማቃጠል ወደ ደብረብርሃን ፈርጥጧል።
በተመሳሳይ #ደብረብርሀን ዙሪያ ቀይት ላይ ዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተደረገ በቆየ ውጊያ የኦነግ ብልፅግና ጎመንና የባንዳው ስብስብ የፋኖ ጥይት ሲሳይ ሲሆን አርፍዷል:: የኦሮሙማው መንጋ በመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ደጃዝማች ተሰማ ብርጌድ ሻለቃ 2 አስቻለው ደሴ ሻለቃ እሬሳው ተከምሮ ከሞት የተረፈው ጎመን ንፁሃን ላይ እየተኮሰ ወደ ደብረብርሃን ፈርጥጧል::
💪
💪
7/10/16 ዓ ም