Dire dawa cotm gc 2009

Dire dawa cotm gc 2009 አለ እንዴ

26/11/2024

💔 የአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ አባት አረፉ 🕊️

በሕክምና ሲረዱ የቆዩት የአርቲስት ሰለሞን ቦጋለ አባት፣ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። 🙏

ስርዓተ ቀብር ዝርዝር:
- ቀን: ነገ፣ ህዳር 17/2017 ዓ.ም
- ሰዓት: 6:00 ጧት
- ቦታ: ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን 🏛️

የመድረሻ መንገድ:
ቄራ - አልማዝዬ ሜዳ (ቀበሌ 42 መዝናኛ ክበብ) ሲደርሱ:
- በሪታጅ ዳቦና ኬክና በአማራ ባንክ መካከል ባለው መንገድ ይግቡ
- ቄራ - መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሲደርሱ በስተቀኝ ይታጠፉ 🗺️

እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑር! 🕯️

26/11/2024
10/10/2024
11/02/2022

የናፊቀው ፀሀይ ሆቴል ፍለፊት ሼባው ቤት.......

12/07/2021

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913034168

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire dawa cotm gc 2009 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share