31/12/2025
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አታማክር የሆነ ፊልም አየሁ ትልልቅ አነጋፋ ተዋንያን ተሳትፈውበት ታሪኩና ፍሰቱ ብዙ አልተመቸኝም ።ይልቁን ከፊልሙ ውስጥ ቀልቤን የሳበውና ያደነቅኹት የስካሩ ፓርት ብቻ ነው 😁 አንዴ ሚስት ትሰክራለች አንዴ ባል ሰክሮ ይመጣል 😁ከዛ ውጪ ሀዬ ግነቱ ይታያል በዚህ ልክ ደግ ሰው ለዛውም የሀበሻ ባል ፀጋ ተልከሰከሰችን እያየ በዚህ ልክ የሚያፈቅር በግሌ አይመስለኝም ።ሌላው የሳምሶን የትወና ብቃት የስ ወኬ ሆኖ የገፀ ባህሪው ስም ዳጊ መሆኑ አስገርሞኛል 😁 እና ደሞ የሰለሞን ፊት እንዲህ አስፈሪ ሆኖ ያማረች ውብ ቆንጆ ሴት ስታፈቅረው የመጨረሻው ዘመን ምልክት ካልሆነ በቀር 😁 እንኳን ዘንድሮ ድሮ በደጉ ጊዜም መገኘቷን እንጃ 🤔 ብቻ የሚመስል ነገር ቢሰራ ሃርቲ ቡርቲ ባይበዛበት ጥሩ ነው ለኔ ፊልሙ ጊዜ ስላሳለፍኩበት ከ10/ 4 ነው 👍