Medical Education

Medical Education

29/06/2020

Let’s get to 99 signatures by the end of today - can you add yours?

30/09/2012 የኮሮና ቫይረስ ስርጭት፤ ሞት፤ያገገሙት በሀገር አቀፍ ደረጃና በክልል ደረጃድሬደዋ ሀረር ክልልደቡብ ክልል ኦሮሚያ ክልል ትግራይ ክልል
07/06/2020

30/09/2012
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት፤ ሞት፤ያገገሙት በሀገር አቀፍ ደረጃና በክልል ደረጃ
ድሬደዋ
ሀረር ክልል
ደቡብ ክልል
ኦሮሚያ ክልል
ትግራይ ክልል

31/05/2020
23/09/2012ኮሮና ቫይረስ በሃረሪ ክልል
31/05/2020

23/09/2012
ኮሮና ቫይረስ በሃረሪ ክልል

23/09/12Gabaasa COVID19 Oromiyaa COVID19 መግለጫ በኦሮሚያ ክልል
31/05/2020

23/09/12
Gabaasa COVID19 Oromiyaa
COVID19 መግለጫ በኦሮሚያ ክልል

Report  #82 23/09/12የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ በኢትዮጵያ status update on  ዜና እረፍት በኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ሦስት(3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሞቱ
31/05/2020

Report #82 23/09/12
የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ በኢትዮጵያ
status update on

ዜና እረፍት
በኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ሦስት(3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሞቱ

31/05/2020

በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ለሚያክሙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሞያዎች የሚያገለግሉ ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጅተዋል።
---------------------
በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን እያገለገሉ ለሚገኙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደስ ገልጸዋል።

ኮቪድ-19ን ለመከላከል ለሚሠሩ የጤና ባለሞያዎች እና ሌሎች ሠራተኞች የሚውሉ የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁሶችንም ለማሟላት እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል። የኮቪድ ሕሙማንን የሚያክሙ የጤና ባለሞያዎች ራሳቸውን ለቫይረሱ ተጋላጭ እንዳያደርጉ የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁስ በማቅረብ ረገድ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ጠቁመዋል። በተመሳሳይ በሁሉም ክልሎች ጊዜያዊ መኖሪያዎችን ለማቅረብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። የጤና ባለሞያዎች ባልታወቀ ሁኔታ ለቫይረሱ ተጋላጭ የሚሆኑበት ሁኔታ ቢፈጠር ተለይተው የሚቆዩበት እና በበሽታው ቢያዙ የሚታከሙበት ቦታ መዘጋጀቱንም ሚኒስትሯ ገልጸዋል። በተለይም በአዲስ አበባ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩን ተከትሎ ለጤና ባለሞያዎቹ እነዚህ ቦታዎች መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።

የጤና ባለሞያዎቹ መቼ እና በምን መልኩ ወደ ለይቶ ማቆያ መግባት እንዳለባቸው የሚያመላክቱ መመሪያዎች ከጤና ባለሞያዎች እና ከዘርፉ ማኅበራት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

በአገር አቀፍ ደረጃ ለጤና ባለሞያዎች እና ሠራተኞች የሚቀርቡ የኢንፌክሽን ቁሳቁስ እና አልባሳት በግዥ፣ በዕርዳታ እና በማምረት የማሟላት ሥራ እየተሠራ መሆኑንም ተናግረዋል።

በአገር አቀፍ ደረጃ ለጤና ባለሞያዎች የሚቀርቡ ደረጃቸውን የጠበቁ 7 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሕክምና የፊት መሸፈኛ ጭምብሎች መከፋፈላቸውንም አብራርተዋል። በመጪዎቹ ሳምንታትም በልገሳ እና በግዥ 25 ሚሊዮን የፊት ጭምብሎች ወደ አገር ውስጥ ገብተው ለሕክምና ባለሞያዎች እንደሚሰራጩም አመልክተዋል።

በዓለም አቀፍ ደረጃ የፊት ጭምብሎች እጥረት ስላለ የጤና ባለሞያዎች ይህን ከግምት በማስገባት በጥንቃቄ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል።

Source Ministry of Health,Ethiopia

SNNPR
30/05/2020

SNNPR

22/09/2012Gabaasa COVID19 Oromiyaa Report of COVID 19 In Oromia region
30/05/2020

22/09/2012
Gabaasa COVID19 Oromiyaa

Report of COVID 19 In Oromia region

አይደናገጡ ግን በእጅጉ ይጠንቀቁ!ሳል፣ ትኩሳት እንዲሁም ለመተንፈስ መቸገር የኮቪድ-19 ምልክቶች ቢሆኑም አንዳንድ ሰዎች ምንም አይነት ምልክት ሳያሳዩ ቫይረሱ ሊኖርባቸውና ወደ ሌሎች ሰዎች ...
30/05/2020

አይደናገጡ ግን በእጅጉ ይጠንቀቁ!
ሳል፣ ትኩሳት እንዲሁም ለመተንፈስ መቸገር የኮቪድ-19 ምልክቶች ቢሆኑም አንዳንድ ሰዎች ምንም አይነት ምልክት ሳያሳዩ ቫይረሱ ሊኖርባቸውና ወደ ሌሎች ሰዎች ቫይረሱን (ኮሮና ቫይረስ) ሊያስተላልፉ ስለሚችሉ ምልክቶች ቢታዩም ባይታሙ ከፍተኛ ጥንቃቄ ከማድረግ አይቆጠቡ።

እራሴን ከቫይረሱ እንዴት ነው መጠበቅ የምችለው ?

¤ እጅዎን ቫይረሱን ሊገድሉ በሚችሉ ሳሙናዎች ይታጠቡ።

¤በሁሉም ቦታ አካላዊ ርቀትዎን ይጠብቁ።

¤በቫይረሱ የተበከሉ ነገሮችን ሊነኩ ስለሚችሉ ፤ በእጅዎ ዓይን ፣ አፍ እና አፍንጫዎን ከመነካከት ይቆጠቡ።

¤ወደ የሚያስነጥሱ፣ የሚያስሉ እና ትኩሳት ወዳለባቸው ሰዎች አይጠጉ።

¤ቢያንስ የ2 ሜትር እርቀት ይፍጠሩ።

¤ሲያስሉና ሲያስነጥሱ አፍና አፍንጫዎን ይሸፍኑ ከዚያም እጅዎን ይታጠቡ።

¤ይህን ማድረግዎ በቫይረሱ ተይዘው ከሆነ የማሰራጨት ዕድልዎን ያጠባሉ።

¤አስገዳጅ ጉዳይ ከሌሎት ከቤትዎ አይውጡ። ከቤትዎ የሚወጡበት አስገዳጅ ጉዳዮች ሲኖር

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ እንዳይዘነጉ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Medical Education posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Medical Education:

Share