02/02/2022
⬇️ 2ተኛ ሴሚስተር መጋቢት ላይ ለሚጀምረው ትምህርት የMASTERS Online ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል። ⬇️
የ2014 ዓ.ም 2ተኛ ሴሚስተር ላይ የሚጀምረው የአዲስ ተማሪዎች የማስተርስ online ትምህርት ምዝገባ ጀምረናል!
ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በኦንላይን ትምህርት መርሀግብር በማስተርስ ፕሮግራም ለማስተማር ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ለ 2014 ዓ.ም ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
****Online masters full information****
ምዝገባ የተጀመረው የትምህርት አይነት =
Masters of Business Administration
የክፍያ ሁኔታ
= በወር ብር 1,500 ብር
= አጠቃላይ የሁለት አመት ክፍያ ሪሰርችን ጨምሮ 46,000 ብር
ለመመዝገብ 2 አማራጮች አሉ።
1. በ 0973491616 ወይም በ 0973481616 ወይም በ 0907505050 ደውሎ ከየትኛውም ቦታ መመዝገብ ይቻላል።
2. በ https://yic.edu.et ላይ መመዝገብ።
3. ላምበረት መናሃሪያ ማራቶን ሞተርስ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በመምጣት መመዝገብ ይቻላል።
ምዝገባ ለመፈፅም የሚያስፈልጉ ነገሮች =
በማንኛውም ቦታ ሆናችሁ በዌብሳይታችን ላይ ፎርም በመሙላት እና ዶክሜንት በመላክ ከዛም approve እንዲደረግላቹህ ትደውሉልናላቹህ። አንዴ approve ሲደረግ ክፍያ በባንክ ትፈጽሙና ሲስተሙ ላይ ስሊፗን ወይም mobile banking ከሆነ screenshot አርጋቹህ ሲስተሙ ላይ አታች ታደርጋላቹህ። በዚህ መልኩ መመዝገብ ይቻላል።
Bank: CBE
Account Name: Yardstick International PLC
Account Number: 1000392225815
*** ዶክሜንት አታች ስታደርጉ በ image ወይም pdf format አታች ማድረግ ትችላላቹህ***
1. Scan የተደረገ ጉርድ ፎቶ
2. Scan የተደረገ የዲግሪ ኦሪጅናል ወይም ቴምፖ ማስረጃ
3. የዲፕሎማ ወይም 12ተኛ ክፍል ማለፊያ ማረጋገጫ
4. የመመዝገቢያ 550 ብር እንዲሁም የአንድ ወር ክፍያ 1,500 ብር ባጠቅላይ 2,050 ብር
ጠቃሚ መረጃዎች =
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ የለ ሰው ትምህርቱን በኢንተርኔት መከታተል ይችላል።
3. ፈተና በዓመት ሁለት ጊዜ የሚኖር ሲሆን አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች ባሉን ማስተባበሪያ ቅርንጫፎች በኩል በሚዘጋጁ የመፈተኛ ጣቢያዎች ባቅራቢያችሁ መፍተን ትችላላችሁ።
4. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በvideo በaudio እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል።
5. ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ = 2 ዓመት
6. የአከፋፈል ሁኔታ
ወርሀዊ ክፍያ = 1,500 x 24 ወር(2 ዓመት) = 36,000 ብር
ቴሲስ 6 ክሬዲት = 10,000 ብር
አጠቃላይ = 46,000 ብር
7. ሁሉም ትምህርቶች በፕሮፌሰሮች እና በረዳት ፕሮፌሰሮች ይሰጣሉ።
8. በውጪ ሀገር ሆነው መማር ለሚፈልጉ ፈተናውን ጨምሮ ሁሉንም ነገር እዛው ሆነው የሚማሩበትን መንገድ አመቻችተናል።
**** ለማንኛውም ጥያቄ 0973491616 / 0973481616 / 0907505050 ይደውሉ ***