27/03/2021
🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨
‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ ❌ አድርጎ በድጋሚ እንዳትከፍቱም እንደሚያደርጋችሁ እወቁ።
📌ግሩፑ ላይ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል ተደረኩ ምን ላድርግ የሚል እየበዛ እያየን ስለሆነ ነው፤ ያው የመመለስ እድሉ ጠባብ ቢሆንም አስተዛዝናችሁ ላኩላቸው ለአንዳንዶች እየመለሱ ነው።
🙏ሌሎቻችሁ ግን ተጠንቀቁ🙏
🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍
📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።
📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን (🔇🔕) ያደረጋችሁት (🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏
💬አስተያየትዎን 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።
❓ጥያቄ ካለዎት 🤖🤖ላይ ይላኩልን።
® 🇪🇹Tech Zone🇪🇹®
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
◉ የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◉ If we want to relieve the pain of our heart we need to remove the thorns that are plugged un...