ኢስላማዊ እዉነታዎች

ኢስላማዊ እዉነታዎች ኢስላማዊ እዉነታዎችን የምንገልፅበት ፔጅ!

22/05/2026

«የተፈጠርነዉ ለአምልኮ ነዉና አምልኮን በአግባቡ ከመፈፀም ምንም አይነት ጉዳይ ቢዚ ሊያደርገን አይገባም!» ኡስታዝ አቡ ሀይደር

https://t.me/islamictrueth

17/05/2026

ከእርዳችን እሱ የሚያገኘው ጥቅም የለም!

لَن یَنَالَ ٱللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَاۤؤُهَا وَلَـٰكِن یَنَالُهُ ٱلتَّقۡوَىٰ مِنكُمۡۚ كَذَ ٰ⁠لِكَ سَخَّرَهَا لَكُمۡ لِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡۗ وَبَشِّرِ ٱلۡمُحۡسِنِینَ

“አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡”

ኢደል አድሃ የአላህን ትዕዛዝ የምንፈፅምበት ከቤተሰቦቻችን ከዘመዶቻችን እንዲሁም ከምስኪኖች ጋር አብረን የምንደሰትበት በነብዩ ኢብራሂም የተጀመረ ድንቅ የመታዘዝ ተምሳሌታዊ ኢባዳን የምናከናውንበት በዓል ነው።

https://t.me/islamictrueth

12/05/2026

" እኛ ሙስሊሞች የሁሉም ነብያት ተከታዮች ነን "

🎤 ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

https://t.me/islamictrueth

11/05/2026

ይወያያል ብላቹ እንቅልፍ ላጣቹ እቺን ተጋብዛቹ ተኙ ደህና እደሩ!

05/05/2026

ሙታንን መለምን የሚፈልግ ካለ አላህ እራሱ መልስ ሰጥቶታል!

إِن تَدۡعُوهُمۡ لَا یَسۡمَعُوا۟ دُعَاۤءَكُمۡ وَلَوۡ سَمِعُوا۟ مَا ٱسۡتَجَابُوا۟ لَكُمۡۖ وَیَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ یَكۡفُرُونَ بِشِرۡكِكُمۡۚ وَلَا یُنَبِّئُكَ مِثۡلُ خَبِیرࣲ }

"ብትጠሯቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም። ቢሰሙም ኖሮ ለናንተ አይመልሱላችሁም። በትንሣኤም ቀን (እነርሱን በአላህ) ማጋራታችሁን ይክዳሉ። እንደ ውስጠ ዐዋቂው ማንም አይነግርህም።" [አልፋጢር፡ 14]

https://t.me/islamictrueth

ራስን ማጥፋት ከችግር መገላገያ አይደለም!ነብዩ ሙሐመድ(ﷺ) ባስተላለፉት ከባድ ማስጠንቀቂያ፡-«በብረት (በስለት) ራሱን የገደለ ሰው፣ የቂያማ ዕለት ያንኑ ብረት ይዞ በጀሀነም እሳት ውስጥ ሆ...
03/05/2026

ራስን ማጥፋት ከችግር መገላገያ አይደለም!

ነብዩ ሙሐመድ(ﷺ) ባስተላለፉት ከባድ ማስጠንቀቂያ፡-

«በብረት (በስለት) ራሱን የገደለ ሰው፣ የቂያማ ዕለት ያንኑ ብረት ይዞ በጀሀነም እሳት ውስጥ ሆድ ዕቃውን ሲወጋበት ይኖራል፤ መርዝ ጠጥቶ ራሱን የገደለ፣ በጀሀነም እሳት ውስጥ ያንን መርዝ ለዘላለም ሲጠጣ ይኖራል፤ ከገደል ላይ ዘሎ ራሱን የገደለም ሰው በጀሀነም እሳት ውስጥ ለዘላለም ሲወረወር ይኖራል።» [ቡኻሪና ሙስሊም]

https://t.me/islamictrueth

Address

Kolfe
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢስላማዊ እዉነታዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ኢስላማዊ እዉነታዎች:

Share