Mirab Abaya Construction And Industrial College

Mirab Abaya Construction And Industrial College for Promoting College

19/04/2024
የራ ገበያ መሪጃ ምዝገባ   ሥርዓትን  ይመለከታል፡፡
19/04/2024

የራ ገበያ መሪጃ ምዝገባ ሥርዓትን ይመለከታል፡፡

የአከባቢ  ጨረታ  ማስታወቂያ
18/04/2024

የአከባቢ ጨረታ ማስታወቂያ

አስቸኳይ  የሥራ ማስታወቂያ
17/04/2024

አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ

ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ ወንድምና እህቶች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል እንኳን አደረሳችሁ‼️                     ኢድ ሙባረክ!          Eid Mubar...
09/04/2024

ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ ወንድምና እህቶች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል እንኳን አደረሳችሁ‼️
ኢድ ሙባረክ! Eid Mubarak!

06/04/2024
አስቸኳይ  የቅጥር ማስታወቂያ
21/03/2024

አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ

ይመዝገቡ  የሥራ  ባለቤት  ይሁኑ!!
20/03/2024

ይመዝገቡ የሥራ ባለቤት ይሁኑ!!

የ9ኛው የከተሞች ፎረም ኤግዚቢሽን ላይ ድምቀት የሆነችው ብርብር ከተማ አስ/ር በዚህ ሰዓት በርካታ የሀገራችን እህት ወንድሞች እየጎበኟት ትገኛለች። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕስ ...
20/02/2024

የ9ኛው የከተሞች ፎረም ኤግዚቢሽን ላይ ድምቀት የሆነችው ብርብር ከተማ አስ/ር በዚህ ሰዓት በርካታ የሀገራችን እህት ወንድሞች እየጎበኟት ትገኛለች።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ አቶ ብርሃኑ ዘውዴን ጨምሮ በርካቶች አድናቆታቸውን ለብርብር ከተማ እየገለጹ ናቸው።

ለሀገራችን የሰላም የአብሮነትና የእንግዳ ተቀባይ አርአያ ቱባ እሴት ያላት።

በርካታ ቤተ እምነቶች መገኛ ስትሆን የፍቅር እና የመቻቻል ተምሳሌት የሆነች ከተማ ናት ። በኮሌጃችን የተሰሩ ፈጠራ ዉጤቶችን በማየት የተለያዩ አስተያየቶች ስቷል።

20/02/2024

New Job Vacancy 12/06/2016
Gamo Zone Tvet
Zada Construction and industrial college
Department :- የወንዶች ዉበት ሳሎን አሰልጣኝ
🙏🙏🙏 Credit to Girma

የብርብር ከተማ አስ/ር 9ኛው የከተሞች ፎረም  ተሳትፎ ላይ የምትገኘው "የሀይቅ ዳር ከተማ " በሚል መሪ ቃል የምትቀርብ ሲሆን ለዝግጅቱ በ2014/15 በጀት ዓመት የተከናወኑ የመሰረተ ልማት...
17/02/2024

የብርብር ከተማ አስ/ር 9ኛው የከተሞች ፎረም ተሳትፎ ላይ የምትገኘው "የሀይቅ ዳር ከተማ " በሚል መሪ ቃል የምትቀርብ ሲሆን ለዝግጅቱ በ2014/15 በጀት ዓመት የተከናወኑ የመሰረተ ልማትና የከተማ አገልግሎቶችን የሚመለከቱ የፈጠራ ስራዎች፣ የተመረጡ የቱሪስት መስህብ ቦታዎች ፣ መጽሔትን ጨምሮ በርካታ ልዩ ልዩ የህትመት ውጤቶች፣ ዶክመንተሪ ፊልሞች፣ የከተማችን መገለጫ የሆኑ ጣፋጭ ምግቦችና ለዝግጅቱ የሚመጥኑ ዝግጅቶች በቦታው ቀርበው እያስጎበኘች ትገኛለች ።

Address

Arba Minch'
0948

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mirab Abaya Construction And Industrial College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Mirab Abaya Construction And Industrial College:

Share