10/08/2026
📢 ፣ #ተማሪዎችና ! 🚀
ይህንን ክረምት በከንቱ አያሳልፉ!
ካምባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በፈለጉት የሙያ መስክ #አሰልጥኖ ለተሻለ የሥራ ዕድልና ለተግባራዊ ስኬት ሊያበቃችሁ ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቃችኋል!
🌟 በምን ዓይነት የሙያ መስክ #ብቁ መሆን ይፈልጋሉ?
💻 (Computer Skills):
#ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች (ልዩ የክረምት ማጠናከሪያ)
ቤት ባለሙያዎች (በልዩ ሁኔታ ለብቻው የተዘጋጀ)
🏗️ (Building Construction)
🖥️ ስልጠናዎች (Software & Design)
🎍 (Bamboo Crafts & Products)
🔨 (Metalwork & Woodwork)
👗 (Fashion Design)
🔧 / (Automotive & Garage Services)
🐄 ሀብት ልማት (Animal Husbandry … እና ሌሎች በርካታ መስኮች!
💡 ?
እርስዎ ፍላጎትዎትን ብቻ ይወቁ—
እኛ በሙሉ ብቃትና በምርጥ አሰልጣኞች ታግዘን ወደ ስኬት እናሸጋግርዎታለን!
📌 የምዝገባ መረጃ
የምዝገባ ቦታ: ካምባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ዒላማ ክፍሎች: ተማሪዎች፣ የሥራ ፈጣሪዎች እና እራሳቸውን ማሳደግ የሚፈልጉ የትኛውም የኅብረተሰብ ክፍሎች
🎯 !
አሁኑኑ ይመዝገቡ!