Paramed College

Paramed College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Paramed College, College & University, Arba Mintch.

11/04/2026

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች:
እንኳን ለ2018 ዓ.ም. ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳሴ በዓል በሰላምና በጤና አደረላቸሁ! እያለ
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና
የመተሳሰብ እንዲሆንልን መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

11/04/2026

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች:
እንኳን ለ2018 ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳሴ በዓል በሰላም አደረላቸሁ! እያለ
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና
የመተሳሰብ እንዲሆንልን መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

10/04/2026

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

04/04/2026
20/03/2026

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2018 ዓ.ም. ኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ! እያለ በዐሉ የሰላም፣ የበረከትና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

ፓሬሜድ ኮሌጅ በመጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በጋጮ ባባ ወረዳ  እና  አከባቢው በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰ...
11/03/2026

ፓሬሜድ ኮሌጅ በመጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በጋጮ ባባ ወረዳ እና አከባቢው በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለነፍሳቸው እረፍትና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እየተመኘን በጎርፍ ምክንያት ንብረታቸውን ያጡትንም እግዚአብሔር እንዲያበረታቸው እንመኛለን።

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው  የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም  ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል  በሰላምና በጤና  አደረሳችሁ!  እያለ  በዓሉ በዩኒስኮ የተዘገበ ...
18/01/2026

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! እያለ በዓሉ በዩኒስኮ የተዘገበ የጋራ ቅርሳችን በመሆኑ የአብሮነትና የመተሳሰብ ባህላችን እንዳይለየን መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

10/01/2026

Greetings All,

Please note the following regarding candidate identity verification:

1. While most candidates have completed verification some institutions have not yet started or show 0% completion. As this is mandatory for the exam, kindly assist your candidates to complete the self-verification which takes only a few minutes.

2. If a record is not found using the FAN number candidates can try the Bio Data option and ensure the details match what was submitted by you. If still not found it means the record was not submitted and the candidate is not eligible for verification.

3. During verification minor spelling differences are acceptable compare to Fayda profile. As long as there is no major name mismatch verification can continue.

4. Gender or phone number mismatches in academic records will not affect verification if other details are correct.

5. For OTP issues or changed National ID phone numbers, candidates should visit the nearest Fayda service office or call 9779. OTPs are not generated by the Ministry or the Examination Agency.

Verification portal address : https://verify.ethernet.edu.et/

Thank you.

Ministry of Education | Exit Exam Verification

06/01/2026

Greetings,

Following the completion of candidates record submission. Candidates are now required to complete self-identity verification using their National ID. This verification is based on the FAN number and the biographic data you have submitted.

The process takes around 2–3 minutes to complete.

Please pass the message and ensure that all candidates complete the identity verification as soon as possible as it is a mandatory requirement to sit for the exam, using the portal below:

https://verify.ethernet.edu.et/

A user guide is available on the portal along with a support channel for any assistance.

You can also follow up on the identity verification status of your candidates through your account here:

https://eap.ethernet.edu.et/identity-verification

Thank you.

Ministry of Education | Exit Exam Verification

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች "እንኳን ለ2018 ዓ.ም. የጌታችን መድኃኒታችን  ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላምና በጤና  አደረሳችሁ" እያለ፣ በዓሉ የሰላም፣ የአብ...
06/01/2026

ፓራሜድ ኮሌጅ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች "እንኳን ለ2018 ዓ.ም. የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ" እያለ፣ በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

30/09/2025

Address

Arba Mintch

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Paramed College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Paramed College:

Share