Sadiq Mohammed

Sadiq Mohammed The person who does thief and locked the other FB page and account will be never accept to me

የከብት መኖ ከበርሚሉ በላይ በመጫን ለማለፍ የሞከረ 51 በርሚል ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ከጎንደር ወደ ሽሬ ሲጓዝ በቁጥጥር ስር ዋለ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የወገራ ወረዳ ፖሊ...
13/08/2026

የከብት መኖ ከበርሚሉ በላይ በመጫን ለማለፍ የሞከረ 51 በርሚል ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ከጎንደር ወደ ሽሬ ሲጓዝ በቁጥጥር ስር ዋለ።

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የወገራ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኢ/ር ችሎት አምባው እንደገለጹት፣ መነሻውን ጎንደር ከተማ ያደረገ ሰሌዳ ቁጥር 18397 ኮድ 3 AA የሆነ የFSR ተሽከርካሪ 51 በርሜል ነዳጅ የከብት መኖ በማልበስና በመደበቅ ወደ ሽሬ ሲያጓጉዝ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሏል።

ፖሊስ በተሽከርካሪው ላይ ያደረገውን ፍተሻ ተከትሎ ነዳጁን መያዙን የገለጹት አዛዡ፣ በጉዳዩ ላይ የሕግ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

የወገራ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ የሰራው ስራ መልካም የሚበረታታ እና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው ነው ይህን መሰል ወንጀሎች የሚቆሙት በሚወሰዱ ከበድ ያሉ እርምጃወች ከምንጩ በደረሰ ምርመራ ጭምር ነው የቀዳውን ማደያ ሁሉ ይዞ በህግ መጠየቅ ይገባል።

26/07/2026
26/07/2026

⭐️Ofitti Amanuun Tarkaanfii Jalqabaa Milkaa'inaati 👈







Unknown Facts About
1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned to motorcycle production in the 1920s and eventually to automobiles in the 1930s
2. Iconic Logo: The BMW logo, often referred to as the "roundel," consists of a black ring intersecting with four quadrants of blue and white. It represents the company's origins in aviation, with the blue and white symbolizing a spinning propeller against a clear blue sky.
3. Innovation in Technology: BMW is renowned for its innovations in automotive technology. It introduced the world's first electric car, the BMW i3, in 2013, and has been a leader in developing advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains.
4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics.
5. Global Presence: BMW is a global automotive Company
6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury and distinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort.
7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX.
8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized production.
9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns

16 ሚሊዮን  ብር ይዞ  ጥሏት ጠፋ
17/07/2026

16 ሚሊዮን ብር ይዞ ጥሏት ጠፋ

በትግራይ ክልል "አፈሳ ይቁም ሰላም ይስፈን" በሚል መሪ ሐሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው************************በትግራይ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ሁለንተናዊ ቀውስ ለማስቆም ...
16/07/2026

በትግራይ ክልል "አፈሳ ይቁም ሰላም ይስፈን" በሚል መሪ ሐሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው
************************

በትግራይ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ሁለንተናዊ ቀውስ ለማስቆም እና ለፌዴራል መንግሥትና ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጥሪ ለማቅረብ "አፈሳ ይቁም ሰላም ይስፈን" በሚል መሪ ሐሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑን የትግራይ የሰላምና ለውጥ ምክር ቤት አስታወቀ።

ሰልፉ በሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚካሄድ መሆኑን የሰላማዊ ሰልፉ አዘጋጅ የሆነው የትግራይ የሰላምና ለውጥ ምክር ቤት ገልጿል።

በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል የሚገኙ ዜጎች ህይወት ምስቅልቅል ውስጥ የገባ መሆኑን የገለጸው ምክር ቤቱ፣ ክልሉ ለከፍተኛ የኢኮኖሚ ድቀትና ለተለያዩ ማኅበራዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጉዳቶች መዳረጉ ተመላክቷል።

ይህ አልበቃ ብሎ በአሁኑ ወቅት ህገወጡ ቡድን ለሌላ ጦርነት ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ እና ወጣቶችም ለአስገዳጅ ጦርነት እየታፈሱ በመሆናቸው ስጋት መፈጠሩን አዘጋጆቹ አመልክተዋል።

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲደረግ፣ ወጣቶችን ለአፈሳ እና ለተለያዩ እንግልቶች መዳረግ በአስቸኳይ እንዲቆም እንዲሁም ጦርነት ይበቃል የሚሉ ሐሳቦችን የፌዴራልና መንግሥት እና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ቀውሱን ለማስቆም ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ለማሳሰብ መሆኑ ተገልጿል።

በአዲስ አበባ እና በአካባቢው የሚገኙ የትግራይ ክልል ተወላጆች በዕለቱ በመስቀል አደባባይ በመገኘት ድምጻቸውን እንዲያሰሙም ጥሪ አቅርበዋል።

መላው የኢትዮጵያ ሕዝብም ከትግራይ ተወላጆች ጎን በመቆም ድምፅ እንዲሆኑ እንዲሁም በትግራይ ክልል የሚገኙ ወጣቶች በዕለቱ ከቤታቸው ባለመውጣት የቤት ውስጥ አድማ በማድረግ ለሰላም ጥሪው ያላቸውን ድጋፍ እንዲገልጹ ምክር ቤቱ መልዕክቱን አስተላልፏል።

በኤዶም አማረ

Trump condemns Israel attack on Beirut, says Iran deal still close
14/06/2026

Trump condemns Israel attack on Beirut, says Iran deal still close

Gurbaa gadi galoo tana gaati sihii keninaafi qoyቀይ ሽብር👇
15/04/2026

Gurbaa gadi galoo tana gaati sihii keninaafi qoy
ቀይ ሽብር👇

Nutis Confirmed janne jira Last KRM የሶሻል ሚድያ ተፅእኖ ፍጣሪ
15/04/2026

Nutis Confirmed janne jira Last KRM
የሶሻል ሚድያ ተፅእኖ ፍጣሪ

Ethiopia, see you soon!!! 🇪🇹🥜

Address

Ciro
Asebe Teferi
304050

Opening Hours

09:24 - 05:00

Telephone

+251937520048

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sadiq Mohammed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share