Ethio Technology Tips

Ethio Technology Tips Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Technology Tips, College & University, Awassa.

22/11/2025

ፈጣሪ ለ እናታቹ ደስታ ምክኒይት ያርጋቹ።
አሜን በሉ🙏

Procrastination kills your dream.
06/10/2025

Procrastination kills your dream.

https://youtu.be/9xClc0Ym4bk
04/10/2025

https://youtu.be/9xClc0Ym4bk

በዚ ቪዲዮ ለ ዲቪ የሚሆንን ፎት በመስፈርቱ መሰረት እንዴት ማስተካክል እንደምንችል አሳያችኃለው እስከ መጨረሻ ተከታተሉ።Are you applying for the DV Lottery 2027 (Diversity Visa Program)**? In this vide...

Subscribe the channel!👉👉👉
22/09/2025

Subscribe the channel!👉👉👉

በዚህ ቪዲዮ በ ዘንድሮ DV 2027 የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን ማጋራቹ ይሆናል እንዲሁም መሙላት ሲጀመር ማሟላት ያልበችሁን ዶክመንቶችን ነግራችሃለው እስከ መጨረሻ መከታተላችሁን እንዳትረሱ...

20/05/2025

ስኬትን ተኝተህ አትመኝ
ተነስተ ተራመድ🚶‍♂️

https://youtu.be/oGgkou2dZE4?si=oLY1hiUe9JvuXkJt
01/05/2025

https://youtu.be/oGgkou2dZE4?si=oLY1hiUe9JvuXkJt

In this video i will show you a step by step guide to fix your slow computer and to run fast.🔥በዚህ ቪዲዮ Stack እየሆነ ያስቸገራቹ ኮምፒውተራችሁን እንዴት ማስተካከል እንዳለባቹ በ ቅደም...

Subscribe this youtube channel👇👇
26/04/2025

Subscribe this youtube channel👇👇

በዚህ ቪዲዮ 7 ስራዎቻችሁን የሚያቀሉልን የ ኪይቦርድ ሾርትከቶች የምናይ ይሆናል በዚህ የ Youtube Channel ከ ቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ስለምንለቅ ከወዱው ይህን ቻናል Subscribe በ.....

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ😭😭😭😭 *********************** ቀድሞ የኢቢሲ ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ፣ በቅርቡ ደግሞ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መ...
14/01/2024

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ😭😭😭😭
***********************

ቀድሞ የኢቢሲ ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ፣ በቅርቡ ደግሞ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ ባደረበት ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ሕክምናውን በአሜሪካን ሀገር ሲከታተል የነበረ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል።

ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።

https://youtu.be/1BELN0TBDOg?si=DzxawzI9ajWbQMT5
11/01/2024

https://youtu.be/1BELN0TBDOg?si=DzxawzI9ajWbQMT5

በቀጣይ እንደዚ አይነት ቪዲዮች እንዲደርሳቹ ቻናሉን Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ።Football is probably regarded as the highest paying sport. So football players like Mbappe, Ronaldo an...

23/12/2023

የ አለማችን አስገራሚ ህንጻ 😱😱
ገራሚ የ ቴክኖሎጂ መረጃ እንዲደርሳቹ ፔጂን Like እና Follow ማድረግ እንዳትረሱ።

Address

Awassa

Telephone

+251701371335

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Technology Tips posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share