Pharma Christian Students Hawassa

Pharma Christian Students Hawassa Christian fellowship
ይህን አገልግሎት ለማገዘ
CBE 1000730131128 ሜሪ እና ብሩክ
0921662215

03/02/2026

🎓🎓🎓🎓🎓🎓በፋርማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ስላገለገላችሁ ለዚህ ሕብረት በብዙ ስለተጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌ከፋርማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት።እንወዳችኋለን🥰
03/02/2026

🎓🎓🎓🎓🎓🎓

በፋርማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ስላገለገላችሁ ለዚህ ሕብረት በብዙ ስለተጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌

ከፋርማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት።

እንወዳችኋለን🥰

ዛሬ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
29/01/2026

ዛሬ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ

ነገ ሀሙስ ከ10:00 ጀምሮ በአማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን
28/01/2026

ነገ ሀሙስ ከ10:00 ጀምሮ በአማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን

ዛሬ ከ10:00 ጀምሮ
26/01/2026

ዛሬ ከ10:00 ጀምሮ

go program ሰኞ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ

 ዘላለማዊ ዋስትናእውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።ዮሐንስ 5:24
25/01/2026


ዘላለማዊ ዋስትና

እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።
ዮሐንስ 5:24

 ኢየሱስ ያሳርፍሃልእናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።ማቴዎስ 11:28
24/01/2026


ኢየሱስ ያሳርፍሃል

እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
ማቴዎስ 11:28

23/01/2026
 ኢየሱስ መልሶ ይቀበለናልተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።ሉቃስ 15:20
23/01/2026


ኢየሱስ መልሶ ይቀበለናል

ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
ሉቃስ 15:20

  go program ሰኞ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
22/01/2026

go program ሰኞ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ

  4ኢየሱስ ይፈልግሀልየሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና፡ አለው።ሉቃስ 19:10
22/01/2026

4
ኢየሱስ ይፈልግሀል

የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና፡ አለው።
ሉቃስ 19:10

Address

Awassa
CHRISTIAN

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pharma Christian Students Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share