Empower Leadership & Theological College

Empower Leadership & Theological  College Equip Leaders & Ministers for progress !

17/05/2026
በ08-09-2018 ዓም በወሊሶ ብራንች የአስጎሪ፣ የቡሾፍቱ ( ደብረ ዘይት) የስልክ አምባ ተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም የክብር እንግዶች እና የኮሌጁ አመራሮች በተገኙበት ተከናውኗል!  ትምህር...
17/05/2026

በ08-09-2018 ዓም በወሊሶ ብራንች የአስጎሪ፣ የቡሾፍቱ ( ደብረ ዘይት) የስልክ አምባ ተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም የክብር እንግዶች እና የኮሌጁ አመራሮች በተገኙበት ተከናውኗል! ትምህርታችሁን በድል ያጠነአቀቃቹ ተማሪዎች እና መምህራን እንዲሁም የተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ !!

በጅማ አጋሮ ላለፉት አራት አመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በ እንዲህ  ባመረ ሁኔታ ተመርቀዋል!!  በቀጣይ ተማሪዎችን ተቀብለን በ እውቀት የማስታጠቅ እና መሪ ትውልድን የማፍ...
10/02/2026

በጅማ አጋሮ ላለፉት አራት አመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በ እንዲህ ባመረ ሁኔታ ተመርቀዋል!! በቀጣይ ተማሪዎችን ተቀብለን በ እውቀት የማስታጠቅ እና መሪ ትውልድን የማፍራት ስራችንን እንቀጥላለን! የሴንተሩ አስተባባሪ ወ/ም ውብሸት።

Building Capacity on Leadership Development!! Critical Thinking!!
16/07/2025

Building Capacity on Leadership Development!!
Critical Thinking!!

የተባረከው ተስፋችን ክርስቶስ ሊገለጥ ከበፊት ይልቅ ዘመኑ በቀረበበት በዚህ ጊዜ መሰረታቸው እንዳይናወጥ፣ ዘይታቸው እንዳይጎድል እንዲሁም መዳናቸውን ሊፈፅሙ እና ሊያስፈፅሙ የቆረጡ አገልጋዮች...
09/08/2023

የተባረከው ተስፋችን ክርስቶስ ሊገለጥ ከበፊት ይልቅ ዘመኑ በቀረበበት በዚህ ጊዜ መሰረታቸው እንዳይናወጥ፣ ዘይታቸው እንዳይጎድል እንዲሁም መዳናቸውን ሊፈፅሙ እና ሊያስፈፅሙ የቆረጡ አገልጋዮች ከኢምፓወር የስነ-መለኮት ኮሌጅ ተመርቀዋል። እግዚአብሔር ይመስገን !!

15/09/2022

ሃይ ባይ አለ!
ደሃን አበልጥጎ ትዕቢትን ሚያዋርድ
በቃኝ ያለን ነጥቆ ለለመነው ሚወርድ
ትሁት ዝቅ ያለውን ሆኖለት ጠበቃ
የተዋረደውን ለክብር የሚያበቃ
ካለ አንዳች ሚዛን ሁሉን አስተካካይ
ሲዛባ የምድሩ አይ የሚል ገላጋይ
ግድ የለም አንመን እግዚአብሔሩ አለ
ጨርሶ ሁሉንም በሰው እጅ ያልጣለ።

አዳማ ላይ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል !! ይምጡ፣ ይመዝገቡ ችግር ፈቺ እውቀት ይገብዩ።!!
05/02/2022

አዳማ ላይ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል !!
ይምጡ፣ ይመዝገቡ ችግር ፈቺ እውቀት ይገብዩ።!!

26/01/2022

What An Old Person Sees While Sitting Down, A Child Cannot See Even If He Climbs The Highest Iroko Tree ~ African Proverb-

24/01/2022

Empowering Leaders!!

24/01/2022
24/01/2022

Knowledge is key!!

Address

Bole
Awassa
924

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Empower Leadership & Theological College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share