Hawela Tula TVET College/ሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Hawela Tula TVET College/ሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ
Call Directions

Hawela Tula TVET College/ሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ God work

የሀዌላ ቱላ  ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ቤተሰብ ልጆች ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ ለማድረግ የሚያስችልና ለምግብ የሚያገለግል ዱቄትና ዘይት ድጋፊ አደረጉ። በሐዋሳ ...
09/09/2026

የሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ቤተሰብ ልጆች ከትምህርት ገበታ እንዳይቀሩ ለማድረግ የሚያስችልና ለምግብ የሚያገለግል ዱቄትና ዘይት ድጋፊ አደረጉ።

በሐዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የኮሌጁ ሠራተኞችን በማስተባበር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰብ ልጆች ከትምህርት ገበታ እንዳይስተጓጉል ለማድረግ የሚያስችል የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፊ ከማድረግ በተጨማሪ ዱቄት፤ዘይትና ምግብ ምገባ አድርገዋል።

በመርሃ ግብር ላይ በክብር እንግዳነት የተገኙት የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዶክተር ዶርስሶ በበኩሉ አቅመ ደካማ ቤተሰብ ልጆች ገበታ ሳይቀሩ ትምህርታቸውን በአግባቡ እንድከታተሉ ለማድረግ ትኩረት አድርጎ ድጋፊ ያደረጉ የኮሌጁ ሠራተኞች አመስግናዋል።

የመርሃ ግብሩ ላይ የክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ ጨምሮ የክፍለ ከተማ ባለድርሻ አመራር፣የኮሌጁ ዲን፣ማኔጅመንት አባልና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ምግባ ከማድረግ በተጨማሪ የትምህርት ቁሳቁስና ዱቀትና ዘይት ድጋፊ አድርገዋል።

24/08/2026
የሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ሠራተኞች ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደነሀሴ,18/2018ዐ ዓ.ም፤ሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ''ተስፋን እንትከል'' በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ...
24/08/2026

የሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ሠራተኞች ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄደ

ነሀሴ,18/2018ዐ ዓ.ም፤ሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ

''ተስፋን እንትከል'' በሚል መሪ ቃል የተጀመረው መነሻ የሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ኮለጅ ሠራተኞች ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዷል።

የሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የስልጠና አስተባባሪና ም/ዲን አቶ ምንተስኖት ጊኦ በበኩሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ ''ተስፋን እንትከል'' በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የአሩንጓዴ አሻራ አካል በመሆን ከኮሌጁ ሠራተኖች ጋር በጋራ በመሆን ችግኝ መትከላቸውን አንስተዋል።

ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን የነገ ተስፋ እየተከለን ነው ያሉት አቶ ምንተስኖት የዛሬ አሻራችን ለነገ ትውልድ ትልቅ ስንቅም ጭምር ነው ብለዋል።

የተተከሉ ችግኝ ንፁህ አየር ለመተነፈስ ከመጥቀም ባሻገር ለመብልም የሚሆኑ በመኖሩ፤እንክብካቤ ማድረግና መጠብቅ እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።

ወ/ሮ ሎሚነሽ ጌታቸው የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ሃላፊና ም/ዲን እንደተናገሩት፥የተተከሉ ችግኞች ለጥላ፣ለመብልና ለንፁህ አየር የአከባቢ ማህበረሰብ እንድያገኝ ፋይዳ የጎላ መሆኑን ተናግረዋል።

ኮሌጁ በበጎ አድራጎት ተግባራት ውስጥ ለማከናወን ከታቀዱት ውስጥ ችግኝ ተከላ አንዱ ነው ያሉት ወ/ሮ ሎሚነሽ ሎሎች በጎ ተግባራት ለማከናውን በትኩረት እየሠራ ይገኛል ብለዋል።

በመርሃ ግብር ላይ በክብር እንግዳነት የተገኙት የሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ደንና አከባቢ ጽ/ቤት ተወካይን ጨምሮ የቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ አጠቃላይ ሠራተኛ በተገኘበት ችግኝ ተከላ ተካሄዷል።

‎  ‎ የቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ADRA ETHIOPIA የሚባል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት‎በሁለት ዲፓርትመንት  ማለትም‎1.በ Garment production ‎2.በ ICT/...
23/07/2026

‎
‎ የቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ADRA ETHIOPIA የሚባል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት
‎በሁለት ዲፓርትመንት ማለትም
‎1.በ Garment production
‎2.በ ICT/ HNS
‎ባዘጋጀው የሰልጣኞች ክህሎት ውድድር ድርጅቱ ከሚደግፋቸው ከኦሮምያ ክልል 8 ኮሌጅ ከሲዳማ ክልል 2 ኮሌጆች ሲሆኑ በአጠቃላይ ድርጅቱ ከምደግፋቸዉ ከ10 ኮሌጆች ዉስጥ የቱላ TVET ኮሌጅ ሰልጣኞች አንደኛ ሁለኛ ደረጃ በማውጣት የ17, 000ሺ የ15,000 ሺ ብር በመሸለማቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎናል!! እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!!
‎"ጥራት መለያችን ነው

Haweela tuulate Hayyotena Oggimate Qajeelshu kolleeje, Tuulate  sinu quchumi lo/lo/tekinoloje borro mini hatono ADRA ETH...
29/04/2026

Haweela tuulate Hayyotena Oggimate Qajeelshu kolleeje, Tuulate sinu quchumi lo/lo/tekinoloje borro mini hatono ADRA ETHIOPIA yinayi Uurinshayi ledo halamateni , Kolleejete madawanya Qajeelsha Qajeelte gudinorira shoolu mamari gaamantinnorira 30 wedellira loosu kaayyo kalaqatenni horaameyye assitino.
‎
‎Tuulate kolleejete qaru diine kalaa zinabu Shugguxehu
‎Loosu kaayyo nonsakki Wedella loosu kaayyo afidhe horaammeyye ikkitanno gede assate babbaxitinno uurrinshubba ledo halamatenni loosu kaayyo kalaqate illacha tunge loonsanni heenonnitano qummi asse,
‎
‎Qixxaawote barera Sinu quchumi qaru gashshanchi kalaa Shugguxe Shuuramohu
‎Mootimmame ikkitinnokki uurrinsha asitinno irkora addintanni asse galata shiqishinno.
‎
‎Loosu kaayyo kalanqonninsa wedelli shoolu mamari gamantino ikkanna,loosu kaayyo afiransanni addinta hagiiramma ikkitinnoha qummi assine,aantete Hawela Tulate kolleejete qajeelsha gudinore loosu kaayyo kalaqate illacha tuge loonsanni afatanota egensiinsinno.
‎
‎20/08/2018M.D
‎

የሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ ‎የኮሌጃችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።‎በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የደስታ እና የአብሮ...
11/04/2026

የሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ሥ/ኮሌጅ
‎የኮሌጃችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
‎በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የደስታ እና የአብሮነት እንድሁም የብልጽግና እንድሆን እንመኛለን::
‎ '' "
‎ አቶ ዝናቡ ሽጉጤ የኮሌጁ ዲን

Dancha DuduwoHAWELA TUULA HAYYOTENA OGGIMATE QAJEELSHI kolleeje 2018 M.D haaro qajeelaano adhate gobboomu deerrinni murr...
23/10/2025

Dancha Duduwo
HAWELA TUULA HAYYOTENA OGGIMATE QAJEELSHI kolleeje 2018 M.D haaro qajeelaano adhate gobboomu deerrinni murroonni 12 kifile gumi kaiminni konni albaanni qajeelshiinshanni keeshshinoonnino ikko haaro hanafooonni dikko illachishshinno ogimmanni qajeelshiishate qixxaawo gunde ka'noomo daafira konni woroonni dirantinno ogimmanni haranchonna seeda yanna (leveletenni) haasatto'ne garinni doortine qajeela dandiitinannita egensiinseemmo

'' የክህሎት ተኮር ስራ ዕድል ለሕይወት ጉዞ ስኬታማነት ''  በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ በ2017 በጀት አመት ባደረገው የኮሌጆች አፈጻጸምና ምዘና...
13/10/2025

'' የክህሎት ተኮር ስራ ዕድል ለሕይወት ጉዞ ስኬታማነት '' በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥራና ክህሎት ቢሮ በ2017 በጀት አመት ባደረገው የኮሌጆች አፈጻጸምና ምዘና ካሉ የመንግስት ቴ/ሙ/ሥ ኮሌጆች መካከል በተደረገው አፈጻጸም ግምገማ የሀዌላ ቱላ ቴ/ሙያ ኮሌጅ 1ኛ(አንደኛ) ደረጃ በመያዝ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነናል። አንኳን ደስ አለን!! ደስ አላችሁ።

ይህ ውጤት እንዲመጣ የለፋችሁ የኮሌጃችን አሠልጣኝ መምህራን አና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ በልፋታችሁ ልክ ውጤት ስለመጣ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን።

እጅ ለእጅ ከተያያዝን ነገም የተሻለ ውጤት እናመጣለን!!

_ቴ/ሙ/ሥ/ትምህርትና_ሥልጠና ኮሌጅ

Address

Awassa

Telephone

+251916316430

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawela Tula TVET College/ሀዌላ ቱላ ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share