11/08/2025
ማስታወቂያ
***//***
ቀን:- ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2018 ዓ.ም በተለያዩ ካምፓሶቹ በሚሰጡ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በማታና በረዕፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሉ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
12ኛ ክፍል አጠናቀው የብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የዘመኑን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ እና ፈተናውን ከወሰዱ አምስት አመት ያልበለጣቸው፤
በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርቱን/ቷን የተከታተለና/ችና የዓመቱን የማለፍያ ነጥብ ያገኘ/ች
በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ያጠናቀቁና COC ያለፉ በሙያው ቢየንስ ሁለት ዓመት ያገለገሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፤
በቀድሞ የትምህርት ስርዓት 12+ 2 ዲፕሎማ ያላቸው ወይንም በማንኛውም የት/ት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፤
የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከኢፌድሪ የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ከነሐሴ 05-30/2017 ዓ.ም በስራ ሰዓት ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ ማመልከት ይቻላሉ፡፡
አመልካቾች የንግድ ባንክ ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም የማመልከቻ ክፍያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸል።
የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በማታና በእረፍት ቀናት በ2018 ዓ.ም የሚሰጡ ፕሮግራሞች ዝርዝር የሚከተለው ነው::
1. Business and Economics College
1.1 Main Campus (Weekend and Evening)
Marketing Management 2/4
Management
Accounting and Finance
Economics
Logistics and supply chain Management
Hotel Management
1.2 Awada Campus (Weekend)
Marketing Management
Management
Accounting and Finance
Economics
Logistics and supply chain Management
1.3 Aleta Wondo Campus (Weekend)
Marketing Management
Management
Accounting and Finance
Economics
Logistics and supply chain Management
2. Social Science and Humanities College (Weekend and Evening)
Journalism and Communication (Weekend only)
English Language and Literature
Sidaamu Afoo and Literature
Geography and Environmental Studies
Theater and Film Art
Anthropology
Sociology
Geography and Environmental Studies
3. Natural and Computational Science College (Weekend and Evening)
Biology
Sport Science
Physics
4. College of Education (Weekend and Evening)
Lifelong Learning and Community Development
3/4
Educational Planning and Management
Special Need and Inclusive Education
Psychology
PGDT-Weekend (Mathematics, Physics, Biology, Chemi