Pastor Dereje Dagim

Pastor Dereje Dagim I am from Ethiopia Hawasa
(2)

13/05/2026
እሻገራለሁ ሁሉን ረትቼ እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (2x) ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (4x) አልሸበር አልፈራው ያ ጠላቴን ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (2x) ...
09/05/2026

እሻገራለሁ ሁሉን ረትቼ

እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (2x)
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (4x)

አልሸበር አልፈራው ያ ጠላቴን
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (2x)
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (4x)

እልፍ ብዬ ጉድጓድ ቆፈርኩኝ
የኋላውን ትቼ የፊቴን ያዝኩኝ
እልፍ በማለት ሚገኘው ደስታ
ለኔስ ሆነልኝ ከፍ በል ጌታ

እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (2x)
ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ(4x)

መሸ ነጋ አትልም አንተ ስትሰራ
ጨለማ አይዝህ ኢየሱስ የኔ ጀግና
የይሁዳ አንበሳ የጌቶቹ ጌታ
የትንሳዔው ንጉስ የሱስ የኔ አለኝታ (2x)
ክበር የኔ አለኝታ (2x)

ለቆልኛል ከአርያም መንፈሱን
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን (2x)
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን (4x)

መሸ ነጋ አትልም አንተ ስትሰራ
ጨለማ አይዝህ ኢየሱስ የኔ ጀግና
የይሁዳ አንበሳ የጌቶቹ ጌታ
የትንሳዔው ንጉስ የሱስ የኔ አለኝታ (2x)

ክበር የኔ አለኝታ (የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ ጌታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱ

28/04/2026
‎“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም!”‎   (ገላትያ 6:7)‎‎​ለጥቅም ብላችሁ የኃጢአተኞችን እጅ የምታበረቱ፣ የሙሰኞችንና የአጭበርባሪዎችን ተግባር በትንቢትና በጸሎት ስም የምትሸፍኑ አ...
21/04/2026

‎“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም!”
‎ (ገላትያ 6:7)

‎​ለጥቅም ብላችሁ የኃጢአተኞችን እጅ የምታበረቱ፣ የሙሰኞችንና የአጭበርባሪዎችን ተግባር በትንቢትና በጸሎት ስም የምትሸፍኑ አገልጋዮች ሆይ፤ ከሰው የምታገኙት ክብርና ጥቅም ኃላፊ ነው። የእግዚአብሔር ፍርድ ግን ፊት አይቶ አያደላም። ስለዚህ
‎​ንሰሐ ግቡ፣ ከጥቅም ይልቅ እውነትን፣ ከሹመት ይልቅ ጽድቅን አስቀድሙ።
‎​እንደ ነቢዩ ናታን ለሙሰኞች ኃጢአታቸውን ንገሩ እንጂ እንደ ሐሰተኞቹ ነቢያት በውሸት አታባብሏቸው። ለአጭበርባሪ ነጋዴዎች በቅንነት እንዲሠሩ ምከሩ እንጂ ለስርቆታቸው መንፈሳዊ ሽፋን አትሁኑ።​"ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?" (ማቴዎስ 16፥26)

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን!!! ኢየሱስም፦ "ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆ...
12/04/2026

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን!!!
ኢየሱስም፦ "ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤" ይላል።( ዮሐንስ 11፥25-26)

የሲዳማ ክልል ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ሚሽን መምሪያ ከለኩ ከተማ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ጋር በጋራ ያዘጋጀው ኮንፈረንስ ዛሬ በድል ተጠናቋል ።
05/04/2026

የሲዳማ ክልል ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ሚሽን መምሪያ ከለኩ ከተማ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ጋር በጋራ ያዘጋጀው ኮንፈረንስ ዛሬ በድል ተጠናቋል ።

“እግዚአብሔር በቃሎቹ የታመነ ነው፥ በሥራውም ሁሉ ጻድቅ ነው፤ እግዚአብሔር የተፍገመገሙትን ሁሉ ይደግፋቸዋል....።”ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር  ይሁን!!!
26/02/2026

“እግዚአብሔር በቃሎቹ የታመነ ነው፥ በሥራውም ሁሉ ጻድቅ ነው፤ እግዚአብሔር የተፍገመገሙትን ሁሉ ይደግፋቸዋል....።”

ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

"በቀን 16/2018 ዓ.ም ማክሰኞ ማታ ቀጠሮዎን በቡልቻ ቃለ ህይወት ያድድርጉ"“... ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።”       ሉቃስ 10፥42
23/02/2026

"በቀን 16/2018 ዓ.ም ማክሰኞ ማታ ቀጠሮዎን በቡልቻ ቃለ ህይወት ያድድርጉ"
“... ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።” ሉቃስ 10፥42

15/02/2026

“እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ።”
( ዕንባቆም 2፥20)

"Faar. Aster Abebe | 3ki Kiiro Albeeme 8/6/2018 M.D hatto yaano ga'a soodo Monoppolete Makkani Yesuusi Ammano Mine maass...
14/02/2026

"Faar. Aster Abebe | 3ki Kiiro Albeeme 8/6/2018 M.D hatto yaano ga'a soodo Monoppolete Makkani Yesuusi Ammano Mine maassinsanni daafira baalanka ayirignunnina baxillunni koyisoomo'nne! Maassamme!!!

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Dereje Dagim posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share