Liben TVET College ሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ

Liben TVET College ሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ በአማራ ክልል በ ምዕ/ጎ/ዞን በሰሜን አቸፈር ወረዳ ይገኛል
ከ?
(1)

02/08/2023

ማስታወቂያ

ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ 2014 ዓ/ም (2015ዓ/ም) ትምህርት ላጠናቀቃችሁ የሊበን ቴ/ሙ/ማሰ/ኮሌጅ በ29/11/2015 ዓ/ም እንደሚያስመርቅ ይታወቃል፡፡ስለሆነም ዛሬ ማለትም በ26/11/2015 ዓ/ም ጋዎን ስለመጣ ነገ በ27/11/2015ዓ/ም ጀምሮ እስከ 28/112015ዓ/ም እየመጣችሁ 150 ብር እና ኦርጅናል በመያዝ ጋዎን እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን፡፡

27/07/2023
የሊበን  ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የመጀመሪያው የአረንጓዴ  አሻራ ችግኝ ተከላ በዛሬው እለት ማለትም 10/11/2015 ዓ.ም የኮሌጁ ሠራተኞችና ከወረዳው በመጡ እንግዶች (አመራሮች) በተሳካ ሁኔታ ተፈ...
17/07/2023

የሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የመጀመሪያው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ በዛሬው እለት ማለትም 10/11/2015 ዓ.ም የኮሌጁ ሠራተኞችና ከወረዳው በመጡ እንግዶች (አመራሮች) በተሳካ ሁኔታ ተፈፅሟል ።

የሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ 1 ሄክታር  የእርሻ  መሬት በማዘጋጀት የበቆሎ ዘር የዘራን ሲሆን  ለዚህ ስራ መሳካት  1ኛ.የሰ/አቸ/ወ/ግ/ጽ/ቤት 2ኛ.የኮሌጁ አጠቃላይ ሰራተኞችና ሰልጣኞች ላደረጋ...
23/06/2023

የሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ 1 ሄክታር የእርሻ መሬት በማዘጋጀት የበቆሎ ዘር የዘራን ሲሆን ለዚህ ስራ መሳካት
1ኛ.የሰ/አቸ/ወ/ግ/ጽ/ቤት
2ኛ.የኮሌጁ አጠቃላይ ሰራተኞችና ሰልጣኞች ላደረጋችሁልን አስተዋፆ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

የሊበን ቴ/ሙ/ማሰ/ኮሌጅ ሰራተኞች በግቢው ዉስጥ የሚገኘውን መሬት ጠርገህምታ ሲረጩ
08/06/2023

የሊበን ቴ/ሙ/ማሰ/ኮሌጅ ሰራተኞች በግቢው ዉስጥ የሚገኘውን መሬት ጠርገህምታ ሲረጩ

23/03/2023

Address

Liben
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liben TVET College ሊበን ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share