ቤተ ሙከራ lab in amharic

ቤተ ሙከራ    lab in amharic We will learn

ከታች የተመለከተው ምሥል የወሥፋት ትል(ascaris) ከእቁላሉ ሢወጣ ሢሆን በሠዎች አንጀት ተጣቦቆ ነው የሚኖረው፡፡  ይህ ጥገኛ ትልም በሠዎች ሠውነት ውሥጥ ምንም ምልክት ሣያሣይ ይቆያል፡፡...
30/05/2020

ከታች የተመለከተው ምሥል የወሥፋት ትል(ascaris) ከእቁላሉ ሢወጣ ሢሆን በሠዎች አንጀት ተጣቦቆ ነው የሚኖረው፡፡ ይህ ጥገኛ ትልም በሠዎች ሠውነት ውሥጥ ምንም ምልክት ሣያሣይ ይቆያል፡፡
በዚህም ሁኔታው በተለይ የህፃንጆችን እድገት ይገታል ፡ ያቀነጭራል፡፡

የዚህን ትል ለማከም የምንጠቀመው ናሙና ሠገራ ሢሆን መድሀኒቱም ሜትሬንዳዞል እና አልቤንዳዞል ይባላል፡፡

መከላከያው
😡 እጅንና እግርን መታጠብ
򘜥ሬሥጋ አለመመገብ
😡አትክልቶችን አብሥሎ
መመገብ ናቸው በመጠኑ፡፡

Address

Bahr Dar
Bahir Dar

Telephone

+251937424971

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተ ሙከራ lab in amharic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share