Rift Valley University Bahir Dar Campus

Rift Valley University Bahir Dar Campus Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Rift Valley University Bahir Dar Campus, College & University, Bahir Dar.

ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባሕርዳር ካምፓስ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች  አስመረቀ ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2014 ዓ.ም  ዩኒቨርስቲው ለ8ኛ ጊዜ በመደበኛና በርቀት በፋርማ...
30/07/2022

ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባሕርዳር ካምፓስ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2014 ዓ.ም ዩኒቨርስቲው ለ8ኛ ጊዜ በመደበኛና በርቀት በፋርማሲ፣ በነርስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና በአካውንቲንግ በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 269 ሰልጣኞችን እያስመረቀ ነው።

በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ የባሕርዳር ካምፓስ ዲን እስማኤል የሱፍ እንዳሉት ተመራቂዎች በቀጣይ በሚሰማሩበት የሥራ መስክ ሁሉ ሙያዊ ሥነ ምግባርን በመላበስ ሀገራዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ አስገንዝበዋል።

ሙስናና ብልሹ አሠራርን በመጸየፍ ለሙያቸው ታማኝ መኾን እንደሚገባም አሳስበዋል።

በዩኒቨርሲቲ ቅይታቸው ያገኙትን የተግባርና የንድፈ ሀሳብ ትምህርት በተግባር በማዳበር ለተሻለ ለውጥ መዘጋጀት ይገባልም ብለዋል።

የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ፕሮፌሰር ድሪብሳ ዱፌራ እንዳሉት ዩኒቨርሲቲው ባለፋት ዓመታት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ዕድሉን ያላገኙ ዜጎች የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ በማድረግ በርካታ ዜጎችን ማፍራት ተችሏል። ተመራቂዎች በቀጣይ በሚሰማሩበት የሥራ መስክ መልካም ሥነ ምግባርን በመላበስ ማኅበረሰባቸውንና ሀገራቸውን እንዲያገለግሉ አሳስበዋል።

ዩኒቨርሲቲው አኹን እየሰጠ የሚገኘውን የትምህርት ዘርፎች በማስፋፋት የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ተጨማሪ ፕሮግራሞችን ለመስጠት መዘጋጀቱን አንስተዋል።

በየትኛውም ቦታ ሙያዊ ሥነ ምግባርንና የገቡትን ቃል አክብረው ለመሥራት መዘጋጀታቸውንም ተመራቂዎች ገልጸዋል።

ዩኒቨርስቲው ከተጀመረ 2007 ዓ.ም ጀምሮ 1 ሺህ 802 ሰልጣኞችን ማስመረቁን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ቴሌግራም https://t.me/Rift0583209001

ልጅነት የራሱ የሆነ ውበት አለው። ወጣትነት የራሱ የሆነ ውበት አለው።ግን  ተመራቂ መሆን የተለየ ውበት አለው እንኳን ደስ አላችሁ።መልካም ቀን❤️ Rift Valley University Bahi...
08/07/2022

ልጅነት የራሱ የሆነ ውበት አለው። ወጣትነት የራሱ የሆነ ውበት አለው።ግን ተመራቂ መሆን የተለየ ውበት አለው እንኳን ደስ አላችሁ።
መልካም ቀን❤️ Rift Valley University Bahir Dar Campus የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/Rift0583209001

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!=============Rift Valley University Bahir Dar Campus  ዛሬ ምሽት በተካሄደው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ላ...
10/06/2022

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
=============
Rift Valley University Bahir Dar Campus ዛሬ ምሽት በተካሄደው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን #ዋልያዎቹ የግብፅ አቻውን 2 ለ 0 በማሸነፉ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡
#ዋልያዎቹ Valley University Bahir Dar Campus #ኢትዮጵያ https://t.me/Rift0583209001

እንኳን ለ 1443ተኛው የ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌎Eid Mubarak  ኢድ ሙባረክ🌙  •═••••••═• ​​🌙መልካም በዓል ❤️ ለበለጠ መረጃ https://t.me/Rift05...
02/05/2022

እንኳን ለ 1443ተኛው የ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌎

Eid Mubarak ኢድ ሙባረክ
🌙 •═••••••═• ​​🌙

መልካም በዓል ❤️ ለበለጠ መረጃ https://t.me/Rift0583209001 ለቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ

29/04/2022

Rift Valley University Addis Ababa and Oromia Special Zone campuses decided to conduct the 2021/22 Academic Year graduation ceremony on July 16, 2022.
RVU Hub of Excellence!

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤውበሰላም አደረሳችሁ!🙏መልካም የትንሣኤ በዓል😍  https://t.me/Rift0583209001
24/04/2022

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላም አደረሳችሁ!🙏
መልካም የትንሣኤ በዓል😍 https://t.me/Rift0583209001

19/04/2022
Vacancy
19/04/2022

Vacancy

ጌታ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿                እንኳን አደረሳችሁ!                        #ሆሳዕና  # # #ቴሌግራም ላይ ይቀላቀ...
17/04/2022

ጌታ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እንኳን አደረሳችሁ!
#ሆሳዕና # # #ቴሌግራም ላይ ይቀላቀሉን https://t.me/Rift0583209001

This is our Telegram channel Join
13/04/2022

This is our Telegram channel Join

You can view and join right away.

እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ  ምዝገባ ጀምረናል በድግሪ ፕሮግራም 1, Pharmacy 2,Nursing 3,Accounting4, Business management 2014 E.c ኑ ተመዝገቡ አድራሻ ባ...
26/03/2022

እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ ምዝገባ ጀምረናል በድግሪ ፕሮግራም
1, Pharmacy
2,Nursing
3,Accounting
4, Business management 2014 E.c ኑ ተመዝገቡ አድራሻ ባህር ዳር ቀበሌ 16 የድሮው ንጋት ት/ት ውይም ባህር ዳር አካዳሚ አካባቢ የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Rift0583209001 ይቀላቀሉን

Address

Bahir Dar

Telephone

+251933333333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rift Valley University Bahir Dar Campus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Rift Valley University Bahir Dar Campus:

Share