ባህር ዳር ዙሪያ ወርዳ ነፃ መድርክ

ባህር ዳር ዙሪያ ወርዳ ነፃ መድርክ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ባህር ዳር ዙሪያ ወርዳ ነፃ መድርክ, College & University, Bahir Dar.

30/07/2024
ደሞ ሌላ አማራጭ  #8091 ሁላችሁም ሼር በማድረግ ሁሉም የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ እናድርግኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጋር በመተባበር በጎፋ...
24/07/2024

ደሞ ሌላ አማራጭ #8091 ሁላችሁም ሼር በማድረግ ሁሉም የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ እናድርግ

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጋር በመተባበር በጎፋ ዞን በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማሰባሰቢያ አጭር የመልዕክት ቁጥር ይፋ አደረገ።

ኩባንያው ዜጎች ወደ 8091 የፈለጉትን የብር መጠን በመላክ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች መደገፍ እንደሚችሉ አስታውቋል።

02/08/2023

ከባህርዳር ቢቸና መስመር ከነገ ጀምሮ ዝግ ይደረጋል
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

በህዝብና በአማራ ፋኖ ድባቅ እየተመታ የሚገኘው የኦነግ ሰራዊት በሞጣ መስመር ለመግባት እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ አስተማማኝ መረጃ ስለደረሰን የሞጣ መስመር ሙሉ በሙሉ ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት ከነገ ጀምሮ እንዲዘጋ ተወስኗል። እንዲዘጋ ጥሪ ተላልፏል። የአካባቢው ህዝብም ይህን ተልዕኮ እንዲፈፅም ይሁን።

ጉዞ ያሰበ ወገን ካለም ከባህርዳር-አዴት-ሞጣ- ግንደወይን - ደብረወርቅ-ቢቸና ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ መሆኑን ቀድሞ እንዲረዳና ከእንቅስቃሴ እንዲገታ በአክብሮት እናሳስባለን።

በተጨማሪም እንዳስፈላጊነቱም የከተማ ውስጥ እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ ሊገደብ እንደሚችል ህብረተሰቡ ቀድሞ እንዲገነዘብ የአማራ ፋኖ በባሕርዳር አስታውቋል።

የአማራ ፋኖ በባሕርዳር

አጫጭር መረጃዎች‼️1. የጁቤ ወረዳ ሙሉ በሙሉ በአማራ ህዝባዊ ሃይል የኮርክ ብርጌድ ቁጥጥር ስር ውሏል።2. የደብረ ማርቆስ ከተማ የሚሊሺያና ፖሊስ ግምጃ ቤቶች በህዝብ ቁጥጥር ውለው ጠላት ...
02/08/2023

አጫጭር መረጃዎች‼️

1. የጁቤ ወረዳ ሙሉ በሙሉ በአማራ ህዝባዊ ሃይል የኮርክ ብርጌድ ቁጥጥር ስር ውሏል።

2. የደብረ ማርቆስ ከተማ የሚሊሺያና ፖሊስ ግምጃ ቤቶች በህዝብ ቁጥጥር ውለው ጠላት ሊጠቀምባቸው የነበሩ መሳሪያዎች ገቢ ተደርገዋል።

3. የጎዛመን ወረዳ ፖሊስና ሚሊሺያ ግምጃ ቤቶች የነበሩ የጠላት ብአዴን ትጥቆች ወደህዝባዊ ሃይሉ ገብተዋል።

4. ደጋ ዳሞት ከትናንት ጀምሮ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል። እስካሁን ከ60 በላይ የፋሽስቱ ሰራዊት ተሸኝቷል፤ 16 እጃቸውን ሰጥተዋል፤ 1 ኦራል ከጥቅም ውጭ ሆኗል። ሌሎች ከፍተኛ መሳሪያዎች በቆንጆዎች እጅ ገብተዋል። በዚህ የተበሳጨው የፋሽስቱ ሃይል የገጠር መንደሮችን በታንክ እየደበደበ ነው።

5. ከአዴት ወደ ቋሪት አቅጣጫ የፋሽስቱ ሰራዊት እንቅስቃሴ አሁንም አለ።

6. በቅርቡ ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተመረቀ ልጅ ትናንት አመሻሽ ላይ በፍኖተ ሰላም ከተማ በፋሽስቱ ሰራዊት ተገድሏል።

7. አዲስ ዘመን አንድ የመከላከያ ፓትሮልና የተወሰኑ ሰራዊቱ አባላት ዛሬ ጠዋት 4:00 በህዝብ ልጅ ፋኖ ተማርከዋል። በዚህ ሰዓትም ከፍተኛ ውጊያ አለ።

8. ከባህርዳር ወደ ወልዲያ የተንቀሳቀሰው የፋሽስቱ ጦር ደብረታቦር ላይ ተቃውሞ ሲገጥመው 3 ንፁሃንን ተኩሶ ገድሏል። በዚህም ፋኖዎች የአፃፋ እርምጃ ወስደዋል።

9. ጎንደር ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ አዘዞ አካባቢ ወደህዝብ የተከሰው ሰራዊት ህዝባዊ ቁጣን ቀስቅሷል። በፋኖ እርምጃ የተወሰደባቸው የፋሽስቱ መጓጓዣዎች አሉ።

10. ደብረ ኤልያስ ብሔረ ብፁዓን አንድነት ገዳም 557 መነኮሳትን የጨፈጨፈው ፋሽስት በአሁኑ ሰአት ከደብረ ኤልያስ ወጥቶ የውላ ደርሶ ወደ ደብረ ማርቆስ ጉዞ ጀምሯል።

11. በወልዲያ መስመር ድልብና ሳንቃ ለፋሽስቱ ሲኦል መሆናቸውን ቀጥለዋል።

12. ላስታ ነፃ ቀጠና ሆኗል። ከ150 በላይ የፋሽስቱ ሃይል በምርኮ ተይዟል። 1 ሙሉ ኮንቴይነር ......... አልጨርሰውም🤨

13. ባህርዳር ኤርፖርት ጀርባ የነበሩት 2 ድሮኖችና የጦር ሄሊኮፕተሮች ዛሬ ከሰዓት ወደ ደብረ ዘይት ተወስደዋል።

ድል ለአማራ ‼





ፅናት ሚዲያ እንደዘገበው

ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-
//
Youtube:- Ashara Tv - https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng

//
https://www.facebook.com/asharamedia24
//
ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹ አ...

 #አንድ ሙሉ ሻንጣ  #ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ✈️ !! #እባክህ ወንድም አለም ሻንጣዬን መልስልኝ!!የማዳም ቤት ሰራተኛ ነኝ ስሜም ሳምራዊት አደለ ይባላል ሰኞ ለት ከዱባይ ኢትዮጲያ ስመጣ ኪ...
09/07/2023

#አንድ ሙሉ ሻንጣ

#ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ✈️ !!

#እባክህ ወንድም አለም ሻንጣዬን መልስልኝ!!

የማዳም ቤት ሰራተኛ ነኝ ስሜም ሳምራዊት አደለ ይባላል ሰኞ ለት ከዱባይ ኢትዮጲያ ስመጣ ኪሎ በጣም በዝቶብኝ እና አንድ ጠይም እና ረዘመ ያለ ልጅ ነው አንድ ሙሉ ሻንጣዬ ሊይዝልኝ ተባበረኝ።

ቪዛ አስተካክል ብለውት ይሆን በምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም እዛው ዱባይ ይቅር ኢትዮጵያ ይምጣ አላውቅም ቀረ። እባካህ ወንድም ይሄን ፖስት ካየህው ሻንጣዬ መልስልኝ። እባካህ ወንድም ስንት ዓመት የደከምኩበት ነው።

* 0902829913

* 0991292153 ሳምራዊት አደለ ነኝ

#ሼር አድርጉላት ምናልባት ልቡ ቢራራ እና መልክቱ ቢደርሰው !! የሴት ልጅ እምባ መጥፎ ነው መልስላት።

ምንድን ነው ነገሩ???
23/03/2023

ምንድን ነው ነገሩ???

06/02/2023

ባህርዳር ታላቅ ውሳኔ አወጀች

ከነገ ጀምሮ ሆቴሎች ከምግብ ነክ ነገሮች ውጭ ምንም አይነት የአልኮሆል መጠጦችን ሌላም እንደማይሸጡና መዚቃዎችን እንደማይከፈቱ ተገልፆል።

 #የሻሸመኔ ልደታ ማርያም ትሁት መንፈሳዊ አገልጋይ አየለ ማንደፍሮ ለእናት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰማዕት ሆኖ ተለየን !! በረከትህ ይድረሰን!!
04/02/2023

#የሻሸመኔ ልደታ ማርያም ትሁት መንፈሳዊ አገልጋይ አየለ ማንደፍሮ ለእናት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰማዕት ሆኖ ተለየን !! በረከትህ ይድረሰን!!

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባህር ዳር ዙሪያ ወርዳ ነፃ መድርክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share