Gizachew Tilahun - ግዛቸው ጥላሁን

Gizachew Tilahun - ግዛቸው ጥላሁን Injibara

16/03/2026
27/02/2026
04/02/2026
በቀጣይ ከዚህ የተሻለ ስራ ሰርተን ከተማችንን የልማት አካበቢ እናደርጋለን።
26/09/2025

በቀጣይ ከዚህ የተሻለ ስራ ሰርተን ከተማችንን የልማት አካበቢ እናደርጋለን።

25/09/2025

Among the 32 countries, the Ethiopia's situation is special and unjustice and has no reason. UN should explore deeply without any delay. Because of colonial disposition we are pushed away even from our Sovereign land including Eriteria. Asab and red sea is not a discussion agenda. No one is now able to lock Ethiopia in prison.

😂😂 Free Ethiopia. 😂😂

13/08/2025
ዓለም ያለችው "ሰው" ውስጥ ነው!!! "ሰው" ሆኖ እንደ መፈጠር መመረጥ የለም። እውቀት ፣ እውነት ፣ ጥበብ እና ሰባአዊነት ለሰው የተሰጡ ፀጋዎች ናቸው። ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ፣ መተ...
12/06/2025

ዓለም ያለችው "ሰው" ውስጥ ነው!!!

"ሰው" ሆኖ እንደ መፈጠር መመረጥ የለም። እውቀት ፣ እውነት ፣ ጥበብ እና ሰባአዊነት ለሰው የተሰጡ ፀጋዎች ናቸው።

ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ፣ መተባበር ፣ መደጋገፍ ፣ መከባበር ከሰው የሚፈለጉ የሚጠበቁም ናቸው።

ዓለም ሁሉ ነገሯ ያለው ሰው ልብ ውስጥ ነው። ሰው መሆን ሲቻል ዓለም ይሳካላታል። በልባችን የምንመኛትን ዓለም ፣ የምንመኛትን ኢትዮጵያ ፣ የምንመኘውን የክልላችንና የዞናችንን እንዲሁም የከተማችንን ሕዝብ ሁለንተናዊ እድገትና መበልፀግን ለማየት ሰው መሆንን በልባችን እናስቀምጥ።

የዛሬው ጅማሮ እስከ ወዲያኛው መቀጠል መቻል አለበት። መደማመጥ ፣ መከባበርና ችግርን በውይይት መፍታት ባህላችን እናድርግ::

"ሰላም_ለሁሉም_ሁሉም_ለሰላም!"
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ  የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ወጣቶች ተናገሩ ። የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች  ክንፍ በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉ...
27/04/2025

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ወጣቶች ተናገሩ ።

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል ።

ከውይይቱ ተሳታፊ ወጣቶች በሰጡት አስተያየት የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመቀልበስ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ እንደነበር ጠቅሰው ሰላምን ለማስፈን በሰሩት ቅንጅታዊ ስራ በአከባቢው አንፃራዊ ሰላም መፈጠሩን ተናግረዋል ።

ለቀጣይም በአከባቢው ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ከመንግሥት ጎን በመሆኑን እንደሚሰሩ የገለፁት ወጣቶቹ በሰላም እጦት እየተፈጠረ ያለው የስራ እድል በቂ ባለመሆኑ ለሠላም ዘብ ለመቆም ዝግጁ መሆናቸውን ወጣቶች ገልፀዋል ።

በውይይት ላይ የተገኙት የአማራ ሚዲያ ኮርፕሬሽን አማካሪ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ እንደገለፁት የሚሰራ እምቅ ጉልበት ያለው ከወጣቶች በመሆኑ ወጣቶች ለጥፋት ሳይሆን ለልማትና ለሀገረ መንግስት ግንባታ የጎላ ድርሻቸውን መወጣት እንደሚገባቸው ተናግረዋል ።

በእውቀት፣ በክህሎትና በመልካም ስነምግባር የተገነባው ወጣትነት ለሁለንተናዊ ሀገራዊ እድገት የላቀ መሆኑን የጠቆሙት አቶ ግዛቸው ኢትዮጵያ በብሄር ብሄረሰቦች በጋራ ሀሳብ የተገነባች የጋራ ሀገር መሆኗን ወጣቶች በመረዳት ሌሎች ወገኖች ጋር በአብሮነትና በአንድነት መኖር እንደሚገባቸው አሳስበዋል ።

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪና የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባል አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው በበኩላቸው በብሄረሰብ አስተዳደሩ የተረጋጋ ሠላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን ገልፀው ከሠላም ስራ ጎን ለጎን የህብረተሰቡን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት ተይዞ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

በብሄረሰብ አስተዳደሩ እየተነሱ ያሉ የተለያዩ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የገለፁት ዋና አስተዳዳሪው ወጣቶች አካበቢውን በመጠበቅና ሠላምን ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ አስተላልፈዋል።

የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ም/ቤት አባል አቶ ተስፋሁን ተሰማ እንደገለፁት የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ወጣቶች በከፈሉት መሰዋእትነት በአከባቢው ልማት እየተሰራ መሆኑን ጠቁመው የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በወጣቶች ስራ እድል እንቅፋት መሆኑን ተናግረዋል ።

ወጣቶች ለችግሩም ለመፍትሔው ባለቤት መሆናቸውን በመገንዘብ ማደራጃና ማቀናጀት እንደሚገባቸው አቶ ተስፋሁን መልዕክት አስተላፈዋል።

Awi communication

04/05/2023

።። እዚች ምድር ላይ ግን ማን ነው ትክክል ።።።!!!

“በፈተናዎች ውስጥም ሁነህ ህልምህን ለማሳካት ስለሚፈጀው ጊዜ አትጨነቅ፤ ተስፋም አትቁረጥ፤ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና::"   "ኧርል ናቲንጌል"
20/03/2023

“በፈተናዎች ውስጥም ሁነህ ህልምህን ለማሳካት ስለሚፈጀው ጊዜ አትጨነቅ፤ ተስፋም አትቁረጥ፤ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና::"

"ኧርል ናቲንጌል"

16/02/2023

Address

Bahir Dar

Telephone

+251913214412

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gizachew Tilahun - ግዛቸው ጥላሁን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Gizachew Tilahun - ግዛቸው ጥላሁን:

Share