ራማቶራ የዮቶራድ

ራማቶራ የዮቶራድ mereja

08/10/2021
ነገ ሩፋኤልን  አናከብርም
07/09/2021

ነገ ሩፋኤልን አናከብርም

ታላቁ የሙዚቃ አቀንቃኝ፣ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ አባት፣ ክቡር አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተሰናብቷል! ለቤተሰቡ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለል!!!...
03/09/2021

ታላቁ የሙዚቃ አቀንቃኝ፣ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ አባት፣ ክቡር አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተሰናብቷል! ለቤተሰቡ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለል!!!

ነፍስ ይማር!!!

27/08/2021

ሩሲያ ቻይና ህንድ ኬንያ አቦ ይኑልን

የኔ ጀግኖች 1000000000000አመት ኑሩልኝ
23/08/2021

የኔ ጀግኖች 1000000000000አመት ኑሩልኝ

የኦህዴድ/ኦነግ የውክልና ጦርነት የተከፈተባት  #አጣየ ከተማ በዚህ መልኩ በከባድ መሳሪይዎች ሳይቀር እየወደመች ሲሆን ነዋሪው ከተማዋን ለቆ ወጥቷል። ለመከላከል የሞከሩ ሚኒሻዎች ደግሞ ብዙዎ...
16/04/2021

የኦህዴድ/ኦነግ የውክልና ጦርነት የተከፈተባት #አጣየ ከተማ በዚህ መልኩ በከባድ መሳሪይዎች ሳይቀር እየወደመች ሲሆን ነዋሪው ከተማዋን ለቆ ወጥቷል። ለመከላከል የሞከሩ ሚኒሻዎች ደግሞ ብዙዎቹ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

አንድም የሃገሪቱ ሚዲያ ይህንን ውድመት አልዘገበም ብቻ ሳይሆን የፌድራል መንግስቱም ሌላ ዙር ጄኖሳይድ እስኪፈጸም ድረስ ቁጭ ብሎ እየተመለከተ ነው!

በአጠቃላይ አጣየ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ መሆኑን መረጃ ደርሶናል!

ከባድ ድብደባ ተፈጽሞበታል  | ደራሲ ይስመአከ ወርቁ ትናንት መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች 22 ጤና ጣቢያ አካባቢ ከረፋዱ 2፡00 ሰዓት ላይ ከባድ ድብደባ ...
04/04/2021

ከባድ ድብደባ ተፈጽሞበታል

| ደራሲ ይስመአከ ወርቁ ትናንት መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች 22 ጤና ጣቢያ አካባቢ ከረፋዱ 2፡00 ሰዓት ላይ ከባድ ድብደባ ተፈጽሞበታል።

ባለቤቱን ወይዘሮ ሜላት ኃይለማርያምን በስልክ አነጋግሪያት ነበር።

"ጌጣችን ... ስልኩንና ፍላሹን ወስደው ደብድበው ጥለውት ሄደዋል። ኪሱ ውስጥ ከነበሩት እቃዎች እንደ ኢትኤም (ATM)፣ መንጃ ፍቃድ ያሉት ያልተነኩ ሲሆን የእጁ ወርቅ ሆነ ቀለበቱም አልተወሰዱም። ገንዘቡም አልተወስደም።

በቀኝ በኩል የጭንቅላት ክፍሉ በጣም የተጎዳ በመሆኑ ተሰፍቷል። በአሁኑ ሰአት በመኖሪያ ቤቱ ህክምናውን እየተከታተለ ይገኛል።

ድብደባው ትናንት ነበር። በእለቱ መረጃውን ያላደረስንህ ያለሱ ፍቃድ መረጃ እንዳይወጣ ፈልጌ ነው። ይህን እንጂ አሁን ከሰመመኑ ነቅቷል።

እስከ አሁን ድረስ የተፈጸመበትን ድብደባ ለፖሊስ እንዳላመለከተ ጠይቂያት ተረድቻለሁ።

በአንድ አይናችን እያለቀስንበአንድ አይናችን የሃገራችንን ጉዳይ እንከታተላለን::--የደቡብ ሱዳን የመስኖ ሚኒስትር “ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የመልማት መብቷን  እንደግፋለን፣ የህዳሴ ግድብ መ...
02/04/2021

በአንድ አይናችን እያለቀስን
በአንድ አይናችን የሃገራችንን ጉዳይ እንከታተላለን::
--
የደቡብ ሱዳን የመስኖ ሚኒስትር “ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የመልማት መብቷን እንደግፋለን፣ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለቀጠናው ተመሳሳይ ኢኮኖሚያዊ ውህደትን የመፍጠር ተስፋን ያመጣል!!!!”

ደቡብ ሱዳንን እናመሰግናለን!!!

ምንጭ አልጀዚራ ምስር
ሱሌማን አብደላ መሀመድ ሀጂ ሞሣ

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😃😭😭መከራና ሀዘናችንኮ ገዘፈ ሃያአራትሰዓት እንኳን ሕዝቧ መደሰት የማይችል ሀገር ሆነች ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር የድንግልማርያምልጅ በ...
31/03/2021

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😃😭😭መከራና ሀዘናችንኮ ገዘፈ ሃያአራትሰዓት እንኳን ሕዝቧ መደሰት የማይችል ሀገር ሆነች ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር የድንግልማርያምልጅ በምህረቱ ይጎብኘን እነጂ መኖር እራሱ መከራናሞት እየሰሙ ከብዷል ውይይይይይ

👉ትላንት ተቃቅፈህ: የኢትዮጵያን ባንዲራ 🇪🇹 ይዛችሁ ስጨፍሩ የነበራቹ ስዎች ! ዛሬስ ምን ነው ዝም አላቸሁ ?ሰላልደርሰባቹ? ምትወዱዋቹ አጠገባቹህ ሰላሉ?ወይስ ለናንተ ምንም ስላልመሰላቹ?👉...
31/03/2021

👉ትላንት ተቃቅፈህ: የኢትዮጵያን ባንዲራ 🇪🇹 ይዛችሁ ስጨፍሩ የነበራቹ ስዎች ! ዛሬስ ምን ነው ዝም አላቸሁ ?
ሰላልደርሰባቹ?
ምትወዱዋቹ አጠገባቹህ ሰላሉ?
ወይስ ለናንተ ምንም ስላልመሰላቹ?
👉አይዞአችሁ ሲደርስባቹሁ ስሜቱን ታው ቃላቹ😭😭😭😭 ግን የኦሮሞ ክልል ህዝብን መጠይቅ ምፈልገው ጥያቄ አለኝ??
👉የስው ነፍሰ ምንድን ነች ? ስውስ ምንድን ነው???

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ራማቶራ የዮቶራድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share