BahirDar Health Science College-ባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

BahirDar Health Science College-ባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ Welcome to Bahirdar Health Science College, this is one of the three oldest mid-level health care Ins

for more information Ping us on +251582222099

31/05/2026
Bahir Dar Health Science College will hold a research proposal presentation for the following young researchers. Everyon...
30/05/2026

Bahir Dar Health Science College will hold a research proposal presentation for the following young researchers. Everyone is cordially invited to attend Amhara Health Bureau - አብክመ ጤና ቢሮ Public Health Institute/APHI of Medicine and Health Sciences, Bahir Dar University, Ethiopia

20/04/2026

ለአዲስ ገቢ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ስለማሳወቅ

የባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ እና አጋሮቻችን !!!----------------------------////////---------------------------ኮሌጁ ከተቋቋመ ከ1964 ዓ...
18/03/2026

የባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ እና አጋሮቻችን !!!
----------------------------////////---------------------------
ኮሌጁ ከተቋቋመ ከ1964 ዓ.ም በመጀመሪያ የጤና ባለሚያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በኋላም የነርሶች ማሰልጠኛ ተቋም በመሆን ለ 37 ዓመት ያክል የጤና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ከዚያ በመቀጠል በ1997 ዓ.ም የክልሉ መንግስት ደረጃውን በማሳደግ ወደ ኮሌጅ ደረጃ በአዲስ መልክ በማዋቀር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመካከለኛ ደረጃ በማሰልጠን የክልሉን የሰለጠነ የጤና ባለሙያ በማብቃት የጤና አገልግሎቱን ጥራት ና ተደራሽነት በማሻሻል ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረከተና እያበረከተ ያለ ተቋም ነው። ኮሌጁ ዪኒቨርስቲዎች ባላነበሩበትና የጤና ባለሙያ ማሰልጠን በጣም አስቸጋሪ በነበረበት በዚያ ወቅት ከቤንሻንጉ: ከሱማሌ:ከጋምቤላና ከሌሎችም ክልሎች ሰልጣኞችን በስፖንሰር ሽፕ በመቀበልና በማሰልጠን ከክልሉ በተጨማሪ ለሌሎች ክልሎች ብሎም ለሀገሪቱ የላቀ አስተዋጾ ያበረከተ አንጋፋ ተቋም ነው። ለዚህም በኮሌጁ ሰልጥነው ከሀገር ውጭና በሃገሪቱ ባሉ በተለያዩ ተቋማት በተለያየ የሀላፊነት ደረጃ ና በባለሙያነት እያገለገሉ ያሉ ባለሙያዎች ህያው ምስክር ናቸው። ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የክልሉን ማህበረሰብ የጤና ፍላጎት ያለውን ተለዋዋጭ የጤና ችግር እንዲሁም የጤና ባለሙያ እጥረት በመለየት በተጨማሪም ከ60-69% የሚደርስ በመካከለኛ ደረጃ(ዲፕሎማ/ደረጃ4) ላይ ያለውን የጤና ባለሙያ እውቀት ክህሎትና አመለካከት በማሻሻል በዲግሪ ደረጃ በማሰልጠን የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት ለማሻሻል ከፍተኛ ጥረትና ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል። ስለሆነም ይህ ጥረት በጤና ቢሮ ያላሰለሰ ድጋፍ በክልሉ መንግስት ትብብር በጋራ በተደረገው ጥረት
ከመስከረም 2017 ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) የከፍተኛ ትምህርት ተቋምነት እውቅና ያገኘ ሲሆን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደር ም/ቤት ከ1997 ዓ/ም ጀምሮ ስራ ላይ በነበረው እና የመካከለኛ ደረጃ የስልጠና ተቋም የሚለው ደንብ እንዲሻሻል በተደረገ ጥረት የካቲት 2018 ዓ.ም የኮሌጁ የማቋቋሚያ ደንብ ተሻሽሎ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሚል የደንብ ማሻሻያ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋምነት ያደገ መሆኑን የክልሉ መንግስት በመወሰኑ እንኳን ደስአላችሁ!!!
ይህ ውሳኔ እንዲወሰንና ወደተሟላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንዲሸጋገር የተባበሩና የሰሩ እንዲሁም የደገፋንን አጋሮቻችን : ባለድርሻ አካላት ልዩ ምስጋና ይገባቸዋል!!!
ለዚህ ታሪካዊ የሆነ የታሪክ ሽግግር/እ ጥፋት በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።

ለባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ።!!!----------------------------////////---------------------------ባህር ...
12/03/2026

ለባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ።!!!
----------------------------////////---------------------------
ባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሚል የደንብ ማሻሻያ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋምነት አደገ
ኮሌጁ ከተቋቋመ ከ1964 ዓ.ም በመጀመሪያ የጤና ባለሚያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በኋላም የነርሶች ማሰልጠኛ ተቋም በመሆን ለ 37 ዓመት ያክል የጤና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ከዚያ በመቀጠል በ1997 ዓ.ም የክልሉ መንግስት ደረጃውን በማሳደግ ወደ ኮሌጅ ደረጃ በአዲስ መልከክልሉ በተጨማሪ ለሌሎች ክልሎች ብሎም ለሀገሪቱ የላቀ አስተዋጾ ያበረከተ አንጋፋ ተቋም ነው። ለዚህም በኮሌጁ ሰልጥነው ከሀገር ውጭና በሃገሪቱ ባሉ በተለያዩ ተቋማት በተለያየ የሀላፊነት ደረጃ ና በባለሙያነት እያገለገሉ ያሉ ባለሙያዎች ህያው ምስክር ናቸው። ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የክልሉን ማህበረሰብ የጤና ፍላጎት ያለውን ተለዋዋጭ የጤና ችግር እንዲሁም የጤና ባለሙያ እጥረት በመለየት በተጨማሪም ከ60-69% የሚደርስ በመካከለኛ ደረጃ(ዲፕሎማ/ደረጃ4) ላይ ያለውን የጤና ባለሙያ እውቀት ክህሎትና አመለካከት በማሻሻል በዲግሪ ደረጃ በማሰልጠን የጤና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት ለማሻሻል ከፍተኛ ጥረትና ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል። ስለሆነም ይህ ጥረት በጤና ቢሮ ያላሰለሰ ድጋፍ በክልሉ መንግስት ትብብር በጋራ በተደረገው ጥረት
ከመስከረም 2017 ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) የከፍተኛ ትምህርት ተቋምነት እውቅና ያገኘ ሲሆን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደር ም/ቤት ከ1997 ዓ/ም ጀምሮ ስራ ላይ በነበረው እና የመካከለኛ ደረጃ የስልጠና ተቋም የሚለው ደንብ እንዲሻሻል በተደረገ ጥረት የካቲት 2018 ዓ.ም የኮሌጁ የማቋቋሚያ ደንብ ተሻሽሎ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሚል የደንብ ማሻሻያ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋምነት ያደገ መሆኑን የክልሉ መንግስት በመወሰኑ እንኳን ደስአላችሁ!!!
ይህ ውሳኔ እንዲወሰንና ወደተሟላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም እንዲሸጋገር የተባበሩና የሰሩ እንዲሁም የደገፋንን አጋሮቻችን : ባለድርሻ አካላት ልዩ ምስጋና ይገባቸዋል!!!
ለዚህ ታሪካዊ የሆነ የታሪክ ሽግግር/እ ጥፋት በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!

የሴቶች ቀን በባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በደማቅ ሁኔታ ተከበረየባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን የሆኑት አቶ ሙሉቀን አሰፋ በዝግጅቱ ባስተላለፉት መልዕክትም አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በአለ...
11/03/2026

የሴቶች ቀን በባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
የባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን የሆኑት አቶ ሙሉቀን አሰፋ በዝግጅቱ ባስተላለፉት መልዕክትም አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በአለማችን 115ኛ ጊዜ በሃገራችን ለ50ኛ ጊዜ መከበሩን አንስተዉ፡፡ ይህም ቀን በፈረንጎች march 8 የሚከበር ሲሆን ሴቶች በዓለም ላይ መድሎ ይካሄድ በነበረበት ወቅት ከወንዶች ያነሰ ክፍያ(በኢኮኖሚ ተፅዕኖ )፣የስነ-ተዋልዶ መብት /Reporodactive Right/ ጥሰት እና የሴቶች ትንኮሳ ዋና መነሻዎች የነበሩ ሲሆኑ አሁንም ድረስ ሙሉ በሙሉ ያልተቀረፉና በሴቶች እኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ገና ብዙ መስራት የሚጠየቅበት ጊዜ ላይ እንገኛለን ብለዋል፡፡
የኮሌጁ ዲን አክለዉም እንደ ሃገራችን ሴቶች ከፍተኛ የኢኮኖሚ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነት መሻሻል ቢኖርም ገና ብዙ መስራት የሚጠይቀን ነው፡፡ሴቶች በኢኮኖሚ /ስራ እድል ፈጠራ /፣ማህበራዊ /ትምህርት፣ጤና/እና ሌሎች ማህበራዊ መስተጋብሮች በፖለቲካ በውሳኔ ሰጭነት አሁንም ብዙ መስራት ይጠይቃል፡፡ለዚህም ነው የዘንድሮ የሴቶች ዓለም አቀፍ ቀን ስናከብር የሴቶች እኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለብልጽግናችን በሚል እያከበርን የምንገኘው ስለሆነም የሴቶችን የስነ-ተዋልዶ መብት ፣የኢኮኖሚ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትና ብናነሳና ጥቃት መከላከል ዋና ተግባራችን ሆኖ የሚሰራ ይሆናል፡፡ሴት ሃገር ናት፣ሴት ቤተሰብ ናት ፣ሴት አናት ናት ስለሆነም ሴቶችን እንደግፍ ፣እናብቃ /እንዲሁም ጠበቃ እንቁም ብለዋል፡፡
በኮሌጁ የእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ የሆኑት እና የስነ-ጾታ ክበብ አስተባበሪ የሆኑት ሲ/ር ጥሩየ ገ/ማሪያም ባቀረቡት የግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕክት በበኩላቸዉ ኮሌጃችን ለሴቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት ጥራት ያለዉ የጤና ባለሙያ በማምረት ለማህበረሰባችን ጥራት ያለዉ አገልግሎት መስጠት መሆኑን ገልጸዉ ለጤና ባለሙያ ሽርፍራፊ ሰከንዶች ህይወትን ያሳጣናል ህይዎትንም ይታደጋል ብለዋል፡፡
በበዓሉም የግንዛቤ ማስጨበጫ ጽሁፍ፤ጭዉዉት፤ስነ-ጽሁፍ ቀርቧል፡፡በስተመጨረሻም በትምህርታቸዉ አብለጫ ዉጤት ላስመዘገቡ ሴት ሰልጣኝ ተማሪወች የሰርተፊኬት ሽልማት ተከናዉኖ የዝግጅቱ ፍጻሜ ሆኗል፡፡

Vacancy
13/01/2026

Vacancy

የባህርዳር ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለአቅመ ዳካማ ግለሰብ የመኖሪያ ቤት ሰርቶ አስረከበ፤    **************************//*****************************የባህርዳር ...
16/12/2025

የባህርዳር ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለአቅመ ዳካማ ግለሰብ የመኖሪያ ቤት ሰርቶ አስረከበ፤
**************************//*****************************
የባህርዳር ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም ከሰራተኞች በተሰበሰበ መዋጮ በባህርዳር ቀበሌ 13 በተለምዶ አቫጅ ተብሎ በሚተራዉ ሰፈር የአንድ የአቅመ ዳካማ ግለሰብ ቤት ሰርቶ ለተጠቃሚዋ አስረክቧል፡፡በተመሳሳይ በ2017 ዓ/ም መኖሪያ ቤት ሰርቶ ለአቅመ ዳካሞች ማስረከቡ ይታወሳል፡፡

Address

Bahirdar
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BahirDar Health Science College-ባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to BahirDar Health Science College-ባህር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ:

Share