Sanja Tvet College

Sanja Tvet College tach armachiho woreda delivers vocational education and training

19/11/2023
የሳንጃ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የ2016 አዲስ ሰልጣኝ ቅበላ ምዝገባ ከ10-21/03/2016 መሆኑን እየገለፅን ቀድመው በመመዝገብ ምርጫዎትን ያስጠብቁ; ዘርፉን በመቀላቀል የሙያ ባለቤ...
17/11/2023

የሳንጃ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የ2016 አዲስ ሰልጣኝ ቅበላ ምዝገባ ከ10-21/03/2016 መሆኑን እየገለፅን ቀድመው በመመዝገብ ምርጫዎትን ያስጠብቁ; ዘርፉን በመቀላቀል የሙያ ባለቤት ይሁኑ!!!

17/11/2023
26/07/2023
2015 አዲስ ሰልጣኝ ቅበላ
14/03/2023

2015 አዲስ ሰልጣኝ ቅበላ

14/03/2023

ተጨማሪ መረጃ ለ10ኛ ክፍል

09/03/2023

# ተጨማሪ ማሻሻያ ለ10ኛ ክፍል አጠናቃቂዎች
================================= በቀድሞው ማለትም በ12+1 /ሰርተፍኬት/ 12+2/ዲፕሎማ/ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ማስረጃ ያላቸው በቴክኒክና ሙያ የስልጠና ዘርፍ መሰልጠን ለሚፈልጉ እስከ ደረጃ 5 ድረስ ስልጠናቸውን መቀጠል ይችላሉ፡፡ ሆኖም ስልጠናቸውን የሚጀምሩት ከደረጃ አንድይሆናል፡፡
• ስልጠናቸውን በተለያየ ደረጃ አጠናቀው የተመረቁ ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ማሻሻል ቢፈልጉ ስልጠናቸውን ባጠናቀቁበት ሙያ ብሄራዊ የሙያ ብቃት ምዘና እና የአንድ አመት የስራ ልምድ ካቀረቡ ቀጣዩን እስከ ደረጃ አራት በተከታታይ መሰልጠን ይችላሉ፡፡
• በደረጃ 4 ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ባጠናቀቁበት ሙያ ብሄራዊ የሙያ ብቃት ምዘና እና አንድ ዓመት በሰለጠኑበት ሙያ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ካመጡ ወደ ደረጃ አምስት በመግባት ስልጠናቸውን መከታተል ይችላሉ፡፡
• በ10+1፤ በ10+2 እና በ10+3 የስልጠና ደረጃ ስልጠናቸውን ላጠናቀቁ ብሄራዊ የሙያ ብቃት ምዘና እና የአንድ አመት የስራ ልምድ ካቀረቡ ቀጣዩን እስከ ደረጃ አራት በተከታታይ መሰልጠን ይችላሉ፡፡
• በታችኞቹ የሙያ ደረጃዎች ላይ በመሰልጠን ላይ እያሉ ወደ ላይኛው ደረጃ ከፍ ለማለት የ2ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተናን በድጋሜ ወስዶ /ዳ/ ውጤቱ የዘመኑን የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ያገኘ/ች;የመቁረጫ ነጥቡ በሚጋብዛቸው ደረጃ ስልጠናቸውን መቀጠል ይችላሉ
• የ10ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አጠናቀው በመደበኛው የስልጠና ፕሮግራም ወደ ቴ/ሙ/ስ/ተቋማት በመግባት መሰልጠን ያልቻሉ ተማሪዎች ቢሮው በቁጥር ሙ/ኢ/ል/ቢ-2/37/2014 በቀን 11/01/2014 በወጣው የ10ኛ ክፍል መቁረጫ ነጥብ መሰረት ለ10ኛ ክፍሎች ብቻ እንዲስተናገዱ ይደረጋልይ፡፡
• ከአንድ ሙያ ወደ ሌላ ሙያ ለመቀየር የሚፈልግ ሰልጣኛ ወይም አመልካች በተቋሙ ተገምግሞ ተቀባይነት ያገኘ መሆን አለበት
• በተፈጥሮ ሳይንስም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁና የመቁረጫ ነጥቡን የሚያሟሉ ተማሪዎች በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ውስጥ በሚሰጡ ሁሉም ሙያዎች ላይ እኩል የመወዳደርም ሆነ የመሰልጠን መብት ይኖራቸዋል፤፤

Address

Sanja
Bahir Dar

Telephone

+251921666714

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sanja Tvet College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Sanja Tvet College:

Share