Bdu Main Registrar

Bdu Main Registrar We are dedicated to disseminate the information for our customer Promptly, currently, correctly, pro

04/12/2023
የማስታወቂያውን ሙሉ ይዘት ለማግኘት ሁለቱንም ገጽ ማንበብ ያለበለዚያ ደግሞ ከፌስቡኩ ማስታወቂያ ስር ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን ወደ ዋናው ዌብሳይት ሄዳችሁ ማስታወቂያውን ማንበብ...
17/03/2022

የማስታወቂያውን ሙሉ ይዘት ለማግኘት ሁለቱንም ገጽ ማንበብ ያለበለዚያ ደግሞ ከፌስቡኩ ማስታወቂያ ስር ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን ወደ ዋናው ዌብሳይት ሄዳችሁ ማስታወቂያውን ማንበብ ወይም ከታች (Distance, Extension, መግቢያ መስፈርት, announcement) የሚሉትን PDF ፋይሎች በማውረድ ማንበብ ትችላላችሁ!!!

01/02/2022

የጥሪ ማስታወቂያ
-------------
በ2014 ዓ/ም ከመቀሌ፤ ከአክሱም፤ ከአዲግራት እና ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የመደበኛ መጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ

የመግቢያ ፈተና ማስታወቂያ  24/12/13
30/08/2021

የመግቢያ ፈተና ማስታወቂያ 24/12/13

ለነጻ ትምህርት ዕድል ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ  21/12/13
27/08/2021

ለነጻ ትምህርት ዕድል ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ 21/12/13

የስልጠና ጥሪ ማስታወቂያለ Special Capacity Building Program, DED-Doctor of Education ሥልጠና ባሕር ዳር ዩኒቭርስቲ የተመደባችሁና ሥም ዝርዝራችሁ በዚህ ማስ...
25/02/2021

የስልጠና ጥሪ ማስታወቂያ

ለ Special Capacity Building Program, DED-Doctor of Education ሥልጠና ባሕር ዳር ዩኒቭርስቲ የተመደባችሁና ሥም ዝርዝራችሁ በዚህ ማስታወቂያ የተገለጸው ሰልጣኞች በሙሉ
የምዝገባ ጊዜ (Registration) የሚካሄደው ከመጋቢት 01 እስከ 03 2013 ዓ.ም ባሉ ቀናት በመሆኑ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውንና በክልል ትምህርት ቢሮ ወይም በመምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ ማኅተም የተረጋገጠ ሁለት ኮፒ የውል ሥምምነት በመያዝ ሥልጠናው በሚሰጥባቸው ኮሌጆች ሬጅስትራር በአካል
በመገኘት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ይመልከቱ

ለ Special Capacity Building Program, DED-Doctor of Education ሥልጠና ባሕር ዳር ዩኒቭርስቲ የተመደባችሁና ሥም ዝርዝራችሁ በዚህ ማስታወቂያ የተገለጸው ሰልጣኞች በሙሉ የምዝገባ ጊዜ (Registration) የሚካሄደው ከመ...

07/12/2020

ቀን 25/03/2013 ዓ.ም
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም መደበኛ (የቅድመ ምረቃና ፒጅዲቲ) ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

Notice
04/12/2020

Notice

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bdu Main Registrar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Bdu Main Registrar:

Share