Veterinarian social network - VSN

Veterinarian social network - VSN Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Veterinarian social network - VSN, College & University, Bishoftu.

Just for fun
04/04/2025

Just for fun

20/08/2021
Tizibt nw
05/03/2021

Tizibt nw

የባለሙያዎቻችን ችግር የኛም ችግር ነው!

በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ ከሚደርሱልን እጅግ አሳዛኝ መልዕክቶች ውስጥ የባለሙያዎቻችን የሥራ ቅጥር አለመኖር ወይም አለማግኘት ሲሆን ከዛ የከፋው ደግሞ በተቋማት ግልፀኝነት ማጣት ምክንያት በስራ ፈላጊዎቻችን ላይ የሚደርስባቸው አላስፈላጊ እንግልት የከፋ እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም። ዛሬ ለኔው ከደረሱኝ ውስጥ አንዱን ላካፍላችሁ። መልዕክት አድራሼ ይህን ፅሁፍ ያጋራኝ ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢኒስቲትዩት ካወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ላይ እንደሆነ ፎቶው ይናገራል።

"ሰላም ዶ/ር እንደው ትንሽ ስለ ቆረቆረኝ ነው። እንደው ሌላው ቢቀር ከባዩሎጂ ይልቅ Veterinary pharmacy ለዚህ ዘርፍ ቀረቤታ ያለው? ለምን ግን እንዲህ ስሙን እንኳን መጥራት ተፀየፉት? እባክህ ዶ/ር ይመስገን እኛ ባለጉዳዮቹ አንድ አመት ዋጋ ከፍለንለትም ድምፃችን ማሰማት አልቻልንም እናንተ ደሞ እስኪ እርዱን ድምፅ ሁኑን እባክህ። ለምን ህይወታችንን ያበላሹታል? ለምን ህልማችንን ያጨናግፉታል? እባክህ አንድ ነገር አድርጉልን።" Via Daniel Bichu

ይህን መልዕክት አንብቦ በአእምሮ አንድ ነገር ማሰላሰል የማይጀምር ያለ አይመስለኝም ከሌለም ማሰብ አይከለከልም። ለኔ ግን ጥያቄው ተገቢ ነው። በባዩሎጂ ከተመረቀ ባለሙያ ይልቅ በእንስሳት የመድኃኒት ጥናት ትምህርቱን የተከታተለ ተቋሙ ላወጣው ቅጥር ከእንስሳት ሀኪሙ እኩል የመወዳደር አቅሙም ሞራሉም አለው ባይ ነኝ፤ ትክክለኛውም ይሄው መስፈርት ይመስለኛል። እውነት ነው ተቋማት የራሳቸው የሆነ የቅጥር መስፈርት አላቸው በዛም መስፈርት መሠረት የሚፈልጉትን ባለሙያ የመቅጠር መብት አላቸው፤ ነገር ግን በአቻ የሙያ መስክ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ባገለለ ወይም ባላካተተ የቅጥር መስፈርት መሠረት ግን መሆን የለበትም። ይህ በዚህ መሰረት የቅጥር ማስታወቂያ ወቶ ከተከናወነ ደግሞ መስፈርቱ የቅጥር ሁኔታውን ለይስሙላ ያወጣው እንጂ በዘርፉ ላሉ ብቁ ባለሙያዎች እኩል እድልና መብት በመስጠት የወጣ ባለመሆኑ ባለሙያዎቻችንን በተማሩበት ሙያ የሥራ እድል እንዳያገኙ በማድረግ ለከፋ ችግር የሚዳርጋቸው ይሆናል።

በዋናነት ደግሞ ተቋሙ ለይስሙላ ወይም የሆነ ግለሰብን ለመጥቀም ባወጣው ቅጥር ተመልሶ ተጎጂ የሚሆን ይሆናል። በትልቁ ተቋማት ከተልኳቸው በመውጣት ያልተገባ ቅጥር ላልተገባ የሙያ አይነት ወይም ግለሰብ በመስጠት የተቋማቸውን እድገት በገዛ እጃቸው የሚጎትቱት ይሆናል ስለዚህ ይህን መሰሉን ትክክል ያልሆነን ተግባር በማጋለጥና በመታገል ያለንበት ዘርፉ ያለውን የሰፋ የሥራ ዕድል ለሁሉም ባለሙያዎቻችንን በማመቻቸት ሁሉም በተማረበት ተወዳድሮና ተቀጥሮ ሀገሩንን ማገልገል እንዲችል እንፍቀድ መልዕክቴ ነው።



Address

Bishoftu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Veterinarian social network - VSN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Veterinarian social network - VSN:

Share