Ya bine adem

Ya bine adem Ya bine adem

18/03/2022
20/05/2021

መሆን

23/12/2020

"ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፡- እሳቸው (ጃቢር)ከአሏህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ጋር ወደ "ነጅድ" አቅጣጫዘመቱ፡፡ መልዕክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) ከዘመቻ ሲመለሱእሾሃማ ከሆነ ሸለቆ አካባቢ ሲደርሱ የእኩለ ቀን የእረፍትሰዓት (ቀይሉላ) ደረሰባቸው፡፡ እዚሁ ስፍራ ላይ ሰፈሩ፡፡ሰዎች በየዛፎቹ ጥላ ስር ተጠለሉ፡፡ የአሏህ መልዕክተኛ(ሶ.ዐ.ወ) ከአንድ እሾሃማ ዛፍ ጥላ ስር አረፉ፥ ጦራቸውንከዛፉ ላይ አንጠልጥለው፡፡ እንቅልፍ አሸለበን፡፡ ብዙምሳይቆይ የአሏህ መልዕክተኛ ጠሩን፡፡ አንድ"አዕራቢይ" (ገጠሬ) ከጎናቸው አለ፡፡ "ይህ ሰው ተኝቼእያለሁ በኔ ላይ ጎራዴ መዘዘ፡፡ ሾተን ከአፎቱ መዞ አየሁት፡፡"ከእኔ ማን ያድንሃል?" አለኝ፡፡ "አሏህ" አልኩት ሶስትጊዜ፡፡" ካሉ በኋላ ተቀመጡ፡፡ አልተቆጡትም፡፡ (ቡኻሪናሙስሊም ዘግበውታል)በሌላ ዘገባ ደግሞ ጃቢር እንዲህ ሲሉ ማስተላለፋቸውተወስቷል፡-• "ዛተ አር-ሪቃዕ" በተባለ ዘመቻ ወቅት ከአሏህመልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ጋር ነበርን፡፡ ጥላማ ከሆነ ዛፍደረስን፡፡ ለአሏህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተውንላቸው።አንድ አጋሪ ሰውዬ መጣ፡፡ የአሏህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)ጎራዴ ከዛፉ ላይ ተንጠልጥሏል፡፡ ጎራዴውንበመልዕክተኛው ላይ አነጣጠረና፡- "ትፈራኛለህ?"አላቸው፡፡ "አልፈራህም" ሲሉ መለሱለት፡፡ "ከኔ ማንያድንሃል?" አላቸው። "አሏህ" አሉ፡፡አቡበክር ኢስማዒል ባስተላለፉት ሶሒሕ ዘገባ ደግሞ፡-"ከኔ ማን ያድንሃል?" አላቸው፡፡ "አሏህ" አሏት፡፡ ጎራዴውከእጁ ወደቀ። የአሏህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ጎራዴውንያዙና፡- "ከኔ ማን ያድንሃል?" አሉት፡፡ "ክፉን በክፉየማይመልስ ደግ ወዳጅ ሁን" አላቸው፡፡ "ከአሏህ ሌላአምላክ አለመኖሩንና እኔ የአሏህ መልዕክተኛ መሆኔን ትመሰክራለህን?" አሉት፡፡ "ይህንን አልፈፅምም፡፡ ግናካንተ ጋር ላልዋጋና አንተን ከሚወጉህ ሰዎች ጋር ላላብርቃል እገባለሁ" አላቸው፡፡ ከባልደረቦቹ ዘንድ ሄደና፡-"ከሰው ሁሉ ይበልጥ ደግ ከሆነ ሰው ዘንድ ነበርኩ"አላቸው፡፡ - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
Like like like like like like like

26/11/2020

"በራእ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ በይተል መቅዲስ በመዞር ለአስራ ስድስት (ለአስራ ሰባት) ወራት ሰግደዋል፡፡ አላህ የቁርአን አንቀጽ አወረደ (2፡-142-144)፡፡ ከዚያ በኋላ ወደ ቂብላ (በመካ ወደሚገኘው ካዕባ) ዞረው መስገድ ጀመሩ፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
Like like like like like like like like

Name
28/10/2020

Name

Address

Butajira

Telephone

+251928258051

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ya bine adem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share