Darra lover

Darra lover To do every thing at every time with out crime

Permanently closed.
13/10/2022

Send a message to learn more

27/04/2022
  የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች በተመረጡ የት/ት መስኮች ለማስተማር መዘጋጀቱን...
25/04/2022



የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች በተመረጡ የት/ት መስኮች ለማስተማር መዘጋጀቱን አሳውቋል።

ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር በ17 የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ለማስተማር መወሰኑን ገልጿል።

በመሆኑም የትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርትን የምታሟሉ አመልካቾች ከሚያዝያ 24 እስከ ግንቦት 06/2014 ዓ.ም ምዝገባ ማከናወን ትችላላችሁ ተብሏል።

በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና ኮፒውን እንዲሁም የመመዝገቢያ 150 ብር የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ሲ.ኤም.ሲ. መንገድ በሚገኘው ዩኒቨርሲቲው በተገለጹት ቀናት በመገኘት መመዝገብ ይቻላል።

(ትምህርት የሚሰጥባቸው መስኮች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)

በአዲስ አበባ በ2014 የሙያ ብቃት ምዘና ከወሰዱ መምራን መካከል 1,600ዎቹ ማለፋቸው ተነገረ፡፡ምዘናው ሁለት ዓይነት እንደሆነ የከተማዋ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዛሬ ...
25/04/2022

በአዲስ አበባ በ2014 የሙያ ብቃት ምዘና ከወሰዱ መምራን መካከል 1,600ዎቹ ማለፋቸው ተነገረ፡፡

ምዘናው ሁለት ዓይነት እንደሆነ የከተማዋ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዛሬ ባዘጋጀው መርኃ ግብር ላይ ሲነገር ተሰምቷል።የመጀመሪያው የጽሑፍ ምዘና ሲሆን ይህን ምዘና 1,835 መምህራን በዚህ ዓመት ወስደዋል ተብሏል።

የጽሑፍ ፈተናውን ከወሰዱ 1,835 መምህራን መካከል 1,600ዎቹ ለማህደረ ተግባር ፈተና መቅረባቸው ተጠቅሷል።እነዚህ በሙሉ የማህደረ ተግባር ፈተናውን አልፈው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬት ማግኘታቸው ተነግሯል።የማህደረ ተግባር ምዘና የመምህሩን አጠቃላይ የተግባር እንቅስቃሴ የሚያሳይ ስርዓት እንደሆነ ተሰምቷል።

[Sheger FM]

11/04/2022
07/04/2022

(የዮሐንስ ወንጌል �?ዕራ�?? 9)
----------
1፤ ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ።

2፤ ደቀ መዛሙርቱም። መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት።

3፤ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ። የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።

4፤ ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።

5፤ በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።

6፤ ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና።

7፤ ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ።

8፤ ጐረቤቶቹም ቀድሞም ሲለምን አይተውት የነበሩ። ይህ ተቀምጦ ይለምን የነበረ አይደለምን? አሉ።

30/03/2022

Sunan an-Nasa'i, The Book of the Times (of Prayer)
Book 6, Hadith 524
Narrated 'It was narrated from Sulaiman bin Buraidah that his father said:
"A man came to the Messenger of Allah (pbuh) and asked him about the times of prayer. He said: 'Stay with us for these two days.' Then he told Bilal to say the Iqamah at dawn and he prayed Fajr. Then he told him to do that when the sun had passed its zenith and he prayed Zuhr. Then he told him to do that when the sun was still bright, and he said the Iqamah for 'Asr. Then he told him to do that when the last part of the sun had dissapeared, and he said the Iqamah for Maghrib. Then he told him to do that when the twilight had disappeared and he said the Iqamah for 'Isha'. The following day, he prayed Fajr when there was light, then he delayed Zuhr until it was cooler, and waited until it was much cooler before praying 'Asr but the sun was still clear, so he prayed 'Asr later than on the first day. Then he prayed Maghrib before the twilight disappeared. Then he told him to say the Iqamah for 'Isha' when one-third of the night had passed, and he prayed, then he said: 'Where is the one who was asking about the times of prayer? The times of your prayer are between the times you have seen.'"

Address

Dara Kebado
Dara

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Darra lover posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Darra lover:

Share