Voice of Ethiopian Unemployed Graduated youth's

Voice of Ethiopian Unemployed Graduated youth's Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Voice of Ethiopian Unemployed Graduated youth's, College & University, Debra Markos.

Voice of ethiopian unemployed graduated youth is the page which have the aim to announcing many ethiopian youth's which have no work when they have the willingness to do work at any time and salary

24/12/2024
MrYyy; have you graduated?Mr###; yes.MrYyyyy; how much years stayed with out work?Mr###x; almost 10 years MrYyyyy; so wh...
14/02/2022

MrYyy; have you graduated?

Mr###; yes.

MrYyyyy; how much years stayed with out work?
Mr###x; almost 10 years

MrYyyyy; so what is your future plan

MrX### ;;

14/02/2022

Reasons for high unemployment in Africa, and in particular in Ethiopia, include: inadequate business skills, lack of regulatory frameworks and sustained administrative support as well as lack of access to finance.
Especially in ethiopia when you have business idea, there is no money to do that work. To open business you need money, to get money there must be financial institutions which give credit, but in ethiopia all financial institutions give credit only for relatives.

እጅግ በተመሰቃቀለች ኢትዮጵያ  ዉስጥ እየኖርኩ ይህን አይነት ጥያቄ ማንሳቴ ተገቢ እንጂ መጥፎ አይደለም።  ከ15 _20 ዓመት ተምረህ ስራአጥ ሆነህ እንደመኖር እጅግ የመመያም ነገር ያለ አይ...
12/02/2022

እጅግ በተመሰቃቀለች ኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖርኩ ይህን አይነት ጥያቄ ማንሳቴ ተገቢ እንጂ መጥፎ አይደለም።
ከ15 _20 ዓመት ተምረህ ስራአጥ ሆነህ እንደመኖር እጅግ የመመያም ነገር ያለ አይመስለኝም።
።2.2ቢሊዮን ብር ከህዝብ ተዘርፎ ህንፃ ከሚታደስበት ሀገር ስትኖሮ የዚህ ሀገር ባለስልጣናት ሳጥናኤል ነወለ ወይስ እግዚአብሔር ነዉ የሾማቸዉ ብለህ እንድትጠይቅ ያደርግሃል ።
3 በተሰነጣጠቀ እና ምንም ደረጃዉን የጠበቀ መንገድ በሌለበት ሀገር ባለስልጣናት እስከ 1ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸዉን መኪና እየነድ ከሚኖሩበት እና በወጡ በገቡ ቁጥር መንገድ ከሚያዘጉበት ሀገር ስትኖር እጅግ ያማል።
4ምንአልባት የዚህ ሀገር ባለስልጣናት የተጠናወታቸው ሙሰኝነት የሚለቃቸወለ ከሆነ ብለህ ስታምናቸዉ የበለጠ ሙሰኝነታቸዉ ጨምሮ ታገኛቸዋለህ።
ህንፃ ማሳደስም ፓርክ ማስመረቅም ዉድመኪና እየገዙ መንገድ ማዘጋትም እጅግ ሙሰኛ መሆንም ለኢትዮጵያውያን ምስኪን ስራአጥ ወጣቶች ዘለቄታዊ ሞት እንጂ ስራን አይፈጥርለቸዉም።

11/02/2022

This page displays a table with actual values, consensus figures, forecasts, statistics and historical data charts for - Unemployment Rate. This page provides values for Unemployment Rate reported in several countries part of Africa. The table has current values for Unemployment Rate, previous relea...

11/02/2022

Youth unemployment is a problem that affects most countries. The ability of youth to engage in productive activities has both social and economic consequences for an economy. Youth unemployment is often higher than the unemployment rate for adults, highlighting the concerns that many countries face in facilitating the transition from school to work. In developing countries, youth face not only the challenge of obtaining productive employment, but also obtaining safe and acceptable work.

11/02/2022

Ethiopia's youthful population is an incredible asset and untapped resource for positive growth. Of Ethiopia's population, estimated at 104 million, 41 percent is under the age of 15. More than 28 percent is aged 15 to 29. Youth unemployment is estimated at nearly 27 percent.this data shows that ethiopian graduated youths are totally out of work and they have struggle to live or die.

10/02/2022

Economic Crisis እና Financial Crisis?
***
የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ትከክለኛውን መስመር ተከትሎ መሄድ ሲያቅተው እና ወደ አለመረጋጋት ደረጃ ሲደርስ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ተከስቷል ይባላል፡፡ በአንድ ሀገር ውስጥ ትክክለኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መኖሩን ከምናረጋግጥባቸው መንገዶች መካከል ዋነኞቹ፡-

ዝቅተኛ የስራ አጥነት ደረጃ (ከ 4 ከመቶ ያልበለጠ) ሲኖር፤ የተረጋጋ እና ዝቅተኛ የሆነ የዋጋ ንረት ደረጃ (ከ 4 ከመቶ ያልበለጠ) ሲሆን፤ በተመሳሳይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ መውረድ (Deflation) ሁኔታ ያለመኖር፤ ምክንያታዊ የጠቅላላ ሀገራዊ የምርት መጠን (GDP) እድገት ሲኖር፤ የውጪ ንግድ ሚዛን ሲያድግ፤ ከፍተኛ የሆነ የምርታማነት ደረጃ ሲኖር፤ ወዘተ ማለት ሲሆን፡ በተቃራኒው የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ መለኪያዎች (Indicators) ከላይ ከተጠቀሱት ደረጃዎች ለየት ያለ ሲሆን ኢኮኖሚያዊ ቀውስ (Depression ወይም Recession ብለው የሚጠሩትም አሉ) ተፈጥሯል ይባላል፡፡

ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሃብትን በአግባቡ ካለመጠቀም፤ ደካማ ከሆነ የፋይናንስ ተቋማት አሰራር፤ ደካማ የሆነ የኢኮኖሚ ፖሊሲ አተገባበር ሲኖር፤ ወዘተ ከሚመነጭ ምክንያት ሊፈጠር ይችላል፡፡ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ተፈጠረ ማለት አጠቃላይ ኢኮኖሚው፤ ህዝቡ እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት ሊዳከሙ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፡- ስራ አጥነት እና የዋጋ ንረት ሲጨምር የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ በቀጥታ እንደሚጎዳው ግልጽ ነው፡፡

ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና የፋይናንስ ቀውስ የተለያዩ ጉዳዮች መሆናቸውን መረዳት ይገባል፡፡ ምክንያቱም ብዙ ግዜ ተመሳሳይ አድርገው ሲገልጹት እመለከታለው፡፡ የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የፋይናንስ ተቋማት ወሳኝ ተዋናዮች ናቸው፡፡ ለምሳሌ፡- የዜጎች ገቢ ሲቀንስ የመግዛት ፍላጎታቸው ይቀንሳል፡ ይሄ ደግሞ አምራቾች በቂ ምርት ለማምረት እንዳይችሉ ያርጋቸዋል፡ ይሄ ደግሞ አምራቾች የምርት ፍላጎት መቀነስን ተከትሎ ሰራተኛ ወደ መቀነስ ይመጣሉ፡ ይህንን ተከትሎ የዜጎች ገቢ ይቀንሳል፡ ይህንን ተከትሎ ቁጠባ መቀነሱ አይቀርም በተጨማሪ ዜጎች (አምራቾችንም ጨምሮ) የተበደሩትን የመክፈል አቅም ስለሚያጡ የፋይናንስ ተቋማት የገንዘብ እጥረት (Financial Crisis) እንዲገጥማቸው ያደርጋል፡ ይሄ ደግሞ አጠቃላይ ኢኮኖሚውን ይጎዳል ማለት ነው፡፡

የፋይናንስ ሴክተሩ በዋናነት ባንኮች ብድር የማስመለስ አቅማቸው ሲዳከም፤ በኢኮኖሚያዊ፤ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ምክንያቶች የህዝብ የቁጠባ እና የብድር አቅም ሲዳከም፤ የኢንቨስትመንት የብድር ፍላጎት ሲቀዘቅዝ፤ ወዘተ ሴክተሩ የገንዘብ እጥረት ገጥሞት Crisis ውስጥ ሊወድቁ ይችላሉ።

የፋይናንስ ተቋማት ካልተረጋጉ ኢኮኖሚው የተረጋጋ መሆን አይችልም! ስለዚህ መንግስታት ጣልቃ ገብተው የባንክ ሴክተሩን እና ሌሎች የፋይናንስ ተቋማትን (የብድር እና ቁጠባ ተቋማት፤ ኢንሹራንሶች፤ ወዘተ) ማጠናከር ይገባቸዋል፡፡ ለኢኮኖሚያዊ እድገትም ሆነ ለኢኮኖሚያዊ ቀውስ የፋይናንስ ሴክተሩ አንድ አካል እንጂ አጠቃላይ ምክንያት መሆን እንደማይችል መረዳት ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ፡- በዓለም ላይ በ2008 የተከሰተው የፋይናንስ ቀውስ ምን ያህል የዓለምን ኢኮኖሚ እንዳንገዳገደው የሚታወቅ ነው፡፡ በወቅቱ የባንክ ሴክተሩን ከፍተኛ የገንዘብ ድጎማ በማድረግ ችግሩን ለመቋቋም እንደተቻለ ይታወቃል፡፡

በኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ተጽኖ መፍጠር የሚችሉ እያንዳንዶቹን ጉዳዮች በመለየት እና ተጽኗቸውን መቀነስ በሚቻልበት ነጥብ ላይ በትኩረት መረባረብ ካልተቻለ ቀጣይነት ያለው ጠቅላላ ሀ

10/02/2022

ዉድ የዮኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ተመራቂ ወጣቶች ሆይ ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያዪ የሙያ መስኮች ተመርቃችሁ ነገር ግን እስካሁን ስራ የሌላችሁ አልያም ስራችሁን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በጦርነት ምክንያት ያስበሏችሁ ሁሉ ይህ ገፅ ወደ 15 ሚሊዮን ለሚሆኑ ወጣት ተመራቂ ስራ አጦች እና ስለሚኖሩት የሰቆቃ ኑሮ፣ ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ምስቅልቅሎሽ ድምፃችንን የምናሰማበት እና ራሳችንን ከሁለንተናዊ ምስቅልቅሎሽ ነፃ የምናወጣበት ነዉ።

Address

Debra Markos

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Ethiopian Unemployed Graduated youth's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to Voice of Ethiopian Unemployed Graduated youth's:

Share