16/10/2023
"አምስት ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ አሳልፈዋል፡፡"
"ሌሎች አምስት ትምህርት ቤቶች ድግሞ ካስፈተኗቸው ውስጥ 95 ከመቶ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል፡፡"
ከፍተኛ አፈጻጻም ያሳዩ አስር ትምህርት ቤቶች (በደረጃ)፦
1. አዲስ አለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት / ደብረማርቆስ/
2. ደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት
3. ባህርዳር ስቴም ትምህርት ት
4. ሀይራንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት (ስልጤ ዞን)
5. ልጅ ጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ)
6. ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ)
7. ኮተቤ ሼርድ ካምፓስ / አዲስ አበባ /
8. የኔታ አካዳሚ / አዲስ አበባ/
9. ወላይታሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት
10. ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት / አዲስ አበባ /
"ምርጥ ተሞክሮ" ከሆነ የነዚህ ትምህርት ቤቶች #ምስጢር ተቀምሮ መስፋፋት አለበት።
ፎቶ
ሀናን ናጂ አህመድ ከፍተኛውን ሀገር አቀፍ ውጤት (649/ 700) ያስመዘገበች ተማሪ።
እንኳን ደስ አለሽ!
via Tesfaye yimer - Numma