Debre Berhan University

Directions Website

Debre Berhan University Debre Brehan University is one of the thirteen New Universities which was established in 1999 E.C

16/10/2026
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
16/10/2026

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የሐዘን መግለጫ ══ ❁✿❁ ══የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ቤተመፅሐፍትና ዶክመንቴሽን ማዕከል የዲጂታል ላይብረሪ ባለሙያ የሆኑት ወ/ሪት ቀለም ሀብታሙ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ...
16/10/2026

የሐዘን መግለጫ
══ ❁✿❁ ══

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ቤተመፅሐፍትና ዶክመንቴሽን ማዕከል የዲጂታል ላይብረሪ ባለሙያ የሆኑት ወ/ሪት ቀለም ሀብታሙ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ከቆዩ በኋላ በቀን 06/02/2019 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

የቀብር ስነስርዓት በዛሬው እለት በጁሁር በትውልድ ቦታቸው ይፈጸማል፡፡ በመሆኑም የደብረ ብርሃን ማህበረሰብ ሀዘኑን እየገለጸ ለመላው ቤተሰቦቿና የስራ ባልደረቦቿ መፅናናትን ይመኛል፡፡

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

15/10/2026
ማስታወቂያ
14/10/2026

ማስታወቂያ

Address

Debre Berhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Berhan University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share