ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ /Shewa Berhan College/

ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ /Shewa Berhan College/ "ጥራት ያለው ትምህርት ለተሻለ ስኬት"

ማስታወቂያለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
22/10/2025

ማስታወቂያ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ እና መረጃ የኮሌጃችንን ዌብሳይት ቀጥሎ በተቀመጠው Link በመጠቀም ይመልከቱ።ጥራት ያለው ትምህርት ለተሻለ ስኬትሸዋ ብርሃን ኮሌጅ /Shewa Berhan College/
06/10/2025

ለተጨማሪ ማብራሪያ እና መረጃ የኮሌጃችንን ዌብሳይት ቀጥሎ በተቀመጠው Link በመጠቀም ይመልከቱ።

ጥራት ያለው ትምህርት ለተሻለ ስኬት
ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ /Shewa Berhan College/

Welcome to Shewa Berhan College Official Website! – Dear our website visitors, Sheware Berhan College is committed to excellence in education and skills deve...

ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።*************///*************///***********ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ በተለያዩ የሥልጠና ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎችን...
31/08/2025

ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
*************///*************///***********
ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ በተለያዩ የሥልጠና ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመርቋል።

በተማሪዎች ምረቃ በዓሉ ላይ የሸዋ ብርሃን ኮሌጅ ስራ አመራር ቦርድ ሊቀመንበር ዶ/ር የሻለም ገዛኸኝ በዛሬው እለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች ሠልጥነው ለተመረቁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ ተማሪዎች ለችግር መፍቻ ቁልፍ የሆነውን እውቀት በኮሌጁ ቆይታ ያገኙ በመሆናቸው በቀጣይ ለሚሰማሩበት የስራ ህይወታቸው በተመረቁበት ሙያ ሀገርን ለማገልገል እና ለቀጣይ የትምህርት ዝግጅት በላቀ ደረጃ መገኘት አለባቸው ብለዋል።

የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ቃለዓብ አየለ፤ የደ/ብ/ሪጆ ከ/ስራና ስልጠና መምሪያ ተወካይ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ ተራቂወች በስልጠና ወቅት ያገኙትን እውቀትና ክህሎት ለቀጣይ የስራ ህይወታቸው የሚጠቅማቸው መሆኑን አፅንዖት ሰጥጠው የከተማው ስራና ስልጠና መምሪያም በስራእድል ፈጠራ እገዛ እንደሚያደርግ አሳስበዋል።

የኮሌጁ ዲን ወልደፃዲቅ ቃኘው (ረዳት ፕሮፌሰር ) በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ተማሪዎች በኮሌጁ በነበራቸው ቆይታ ያገኙትን እውቀት እና ልምድ በቀጣይ የስራ ህይወታቸው እንዲጠቀሙበት በማሳሰብ ኮሌጁ ስሙን በተግባር እያሳየ ያለ እና ሀገር ተረካቢ ዜጋ እያፈራ መኾኑን በአፅንዖት ገልፀዋል።
በ 2ኛው ዙር የሥልጠና መርሐ ግብር ምረቃ ሥነ ሥርዓት በPharmacy፣ በ Accounting and Finance እና በ Database Administration and Web Development ተማሪዎችን ማስመረቁን የኮሌጁ ዲን በምረቃው ወቅት ተናግረዋል። አያይዘውም ኮሌጁ ከመማር ማስተማር በተጨማሪ በማህበረሰብ አግልግሎት ውጤታማ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን የተናገሩ ሲሆን ለአብነት ያህል ከተሰሩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች መካከል ‎የሸዋብርሃን ኮሌጅ አመራሮች ሰራተኞችና ተማሪዎች በህብረት በከተማዋ የክረምት የበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ በመሰማራት የሚያፈሱ የአረጋውያንን ቤቶች ጥገና፣ ባዶ ቦታን በመቆፈር ችግኝ ተከላ፣ የተዘጉ የውሃ ተፋሰሶች የመክፈት ስራ እንዲሁም የተሰበሩ የእግረኛ መተላለፊያ ድልድዮች ጥገና ስራ መሰራታቸውን ተናግረዋል ።

በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች የሜዳሊያና የዋንጫ ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን፣ ተመራቂዎችም ራስን እና ሀገርን ለመለወጥ ያገኙትን ዕውቀት እና ክህሎት በሥራቸው ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኛ መኾናቸውን ጠቁመዋል፡፡

ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት መርሐ ግብሮች ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።

ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ

ጥራት ያለው ትምህርተ ለተሻለ ስኬት
ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ

ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁDear Graduates Congratulations!
30/08/2025

ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ
Dear Graduates Congratulations!

ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ              ማሥታዋቂያ             ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ
19/12/2024

ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ
ማሥታዋቂያ
ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ

ማሥታወቂያ ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ
25/11/2024

ማሥታወቂያ
ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ

13/11/2024
ጉዳዪ:- ውጤት ማሣወቅን ይመለከታል ። ደብዳቤ ቁጥር ሸብይ193/12/02/2017 እና በቀን 12/02/2017 አ.ም ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ በወጣው  የአሠልጣኝ መምህር እና የረዳት መምህር ከፍት...
09/11/2024

ጉዳዪ:- ውጤት ማሣወቅን ይመለከታል ።
ደብዳቤ ቁጥር ሸብይ193/12/02/2017 እና በቀን 12/02/2017 አ.ም ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ በወጣው የአሠልጣኝ መምህር እና የረዳት መምህር ከፍት የሥራ ቦታ ተወዳድራችሁ ስላለፋችሁ ከቀን 5-10/03/2017 አ.ም ባሉት የስራ ቀናት በመሥሪያ ቤታችን የሠው ሀብት ሪፖርት እንድታደርጉ ሥንል በአክብሮት እናሣውቃለን።
ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ

06/11/2024
Big shout out to my newest top fans! 💎 Abebe Tsegaw
31/10/2024

Big shout out to my newest top fans! 💎 Abebe Tsegaw

23/10/2024

ማሥታወቂያ
ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ

Address

Debre Birhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ /Shewa Berhan College/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The University

Send a message to ሸዋ ብርሃን ኮሌጅ /Shewa Berhan College/:

Shortcuts

Share