ታድሎ ሰጠኝ

ታድሎ ሰጠኝ I know my self

እየየ ብቻ
24/04/2026

እየየ ብቻ

በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ባለፈው አርብ ሚያዚያ 9/2018 ዓ.ም. ሳሊ በተባለች አነስተኛ ከተማ የመንግሥት ወታደሮች በፈፀሙት ጥቃት ሰባት ሠዎች መገደላቸውን እና ቤተ ክርስቲያን ላይ ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ምንጮች ገለፁ። ሟቾቹ ሁለት የቤተ ክርስቲያን ዲያቆናት፣ አንድ መርጌታ (የድጓ መምህር)፣ የእንስሳት ሐኪም እና ሦስት አርሶ አደሮች መሆናቸውን ተናግረዋል። አገልጋዮቹ ቀድሰው ሲወጡ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲገደሉ፤ ሦስቱ ሰዎች በቤታቸው እና አንድ ሰው ደግሞ መንገድ ላይ መገደሉን ቢቢሲ ያሰባሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ።https://bbc.in/4cprScn

10/03/2026
10/03/2026
05/03/2026
ወንድሞች እስከመቼ ነው ዝምታው?
01/03/2026

ወንድሞች እስከመቼ ነው ዝምታው?

ስለ አርሲ ኦርቶዶክሳዊያን ዝምታ ይበቃል
28/02/2026

ስለ አርሲ ኦርቶዶክሳዊያን ዝምታ ይበቃል

እንኳን አደረሳችሁ
06/01/2026

እንኳን አደረሳችሁ

108.3K likes, 511 comments. “የአእላፋት ዝማሬ 1 ቀን ቀረው። እየተዘጋጃችሁ ነው ? ታኅሣሥ 28 በመስቀል አደባባይ የአእላፋት ዝማሬ ላይ እንገናኝ። ከሀገር ውጭ ለሆናችሁ እንዲሁም በአካል መገኘት ለ...

Address

Debre Birhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ታድሎ ሰጠኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share