Birhan College ብርሃን ኮሌጅ

Directions Website

Birhan College ብርሃን ኮሌጅ Light for the Community!
ብርሃን ለማህበረሰብ! Since 2018
ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓ...
26/09/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል!

✨ ብርሃን ኮሌጅ - "ብርሃን ለማህበረሰብ" ✨

🌐 የኮሌጃችንን ኦፊሻል የማህበራዊ ገጾች ይቀላቀሉ👇👇👇
👉 ቴሌግራም: https://t.me/Birhancollege
👉 ፌስቡክ: https://www.facebook.com/birhancollege/
👉 ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/

👋 ሰላምየብርሃን ኮሌጅን የቲክቶክ ገጽ Follow በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን እና ትምህርታዊ ይዘቶችን ይከታተሉ!👇👇https://www.tiktok.com/✨ ብርሃን ኮሌጅ - "ብርሃን ለማህበረ...
25/09/2026

👋 ሰላም

የብርሃን ኮሌጅን የቲክቶክ ገጽ Follow በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን እና ትምህርታዊ ይዘቶችን ይከታተሉ!👇👇
https://www.tiktok.com/

✨ ብርሃን ኮሌጅ - "ብርሃን ለማህበረሰብ" ✨

133 Followers, 0 Following, 873 Likes - Watch awesome short videos created by ብርሀን ኮሌጅ

🎒አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!ብርሃን ኮሌጅ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ በ2019 የትምህርት ዘመን ፈቃድ ባገኘንባቸው ፕሮግራሞቻችን:-በመጀመሪያ ድግሪ የመደበ...
17/09/2026

🎒
አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

ብርሃን ኮሌጅ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ በ2019 የትምህርት ዘመን ፈቃድ ባገኘንባቸው ፕሮግራሞቻችን:-

በመጀመሪያ ድግሪ የመደበኛና የርቀት መረሀ-ግብሮች በ:-
√ Management እንዲሁም
√ Accounting & Finance

በቴክኒክና ሙያ ደረጃ IV የመደበኛና የማታ መረሀ-ግብሮች በ:-
√ Pharmacy (በመደበኛ ብቻ)
√ Accounting & Finance እንዲሁም
√ Web Development & Database Administration

በተጨማሪም:-
በሪሜዲያል ፕሮግራም የመደበኛና የኤክስቴንሽን መረሀ-ግብሮች በ:-
√ Social Science እና
√ Natural Science

ለየፕሮግራሙ ዝቅተኛውን የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ አመልካቾችን ተቀብሎ የሚያስተምር መሆኑን እየገለፅን በተጠቀሱት ፕሮግራሞች መማር የምትፈልጉ አመልካቾች ደ/ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ዩኒየን ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሬጅስትራር ቢሯችን በአካል በመቅረብ ወይም ከታች በተቀመጡት የኮሌጁ የስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ:- 📶
0952770477 ወይም
0952770277 ወይም
0952770677 ይደውሉ።

ብርሃን ኮሌጅ

"ብርሃን ለማህበረሰብ"

🌼 🌼 🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 🌼 🌼ብርሃን ኮሌጅ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የትምህርት እና የስኬት እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል!አዲሱን ዓመት አዲስ እቅድ...
10/09/2026

🌼 🌼 🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 🌼 🌼

ብርሃን ኮሌጅ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የትምህርት እና የስኬት እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል!

አዲሱን ዓመት አዲስ እቅድ እና ዓላማ ይዘው ለመጀመር ለሚያስቡ ሁሉ ብርሃን ኮሌጅ በ2019 የትምህርት ዘመን ፈቃድ ባገኘባቸው የሚከተሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡-

🎓 1. የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree) - በመደበኛና የርቀት መርሃ-ግብር
👉 Management
👉 Accounting & Finance

🛠 2. በቴክኒክና ሙያ (TVET - ደረጃ IV) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር
👉 Pharmacy (በመደበኛ ብቻ)
👉 Accounting & Finance
👉 Web Development & Database Administration

📚 3. ሪሜዲያል ፕሮግራም (Remedial) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር
👉 Social Science
👉 Natural Science

የዘመን መለወጫ በዓልን ስናከብር ለወደፊት ህይወትዎ እና ለስኬትዎ ትክክለኛውን ውሳኔ በመወሰን ኮሌጃችንን ይቀላቀሉ!

📍 አድራሻችን: ደ/ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 1ኛ ወለል (ሬጅስትራር ቢሮ) በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን:-
0952770477
0952770277
0952770677

🌐 ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ 👉 https://t.me/Birhancollege

🌼 🌼 🌼 መልካም በዓል! 🌼 🌼 🌼

✨ ብርሃን ኮሌጅ - "ብርሃን ለማህበረሰብ" ✨

Registration is on!
05/09/2026

Registration is on!

🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ ጀምሯል!

ብርሃን ኮሌጅ በሚከተሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ዝቅተኛውን የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፦

🎓 1. የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree) - በመደበኛና የርቀት መርሃ-ግብር
👉 Management
👉 Accounting & Finance

🛠 2. በቴክኒክና ሙያ (TVET - ደረጃ IV) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር
👉 Pharmacy
👉 Accounting & Finance
👉 Web Development & Database Administration

📚 3. ሪሜዲያል ፕሮግራም (Remedial) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር
👉 Social Science
👉 Natural Science

📍 አድራሻችን: ደ/ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 1ኛ ወለል (ሬጅስትራር ቢሮ) በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን:
0952770477
0952770277
0952770677

🌐 ፈጣን የምዝገባ መረጃዎችን ለማግኘት የኮሌጃችን ኦፊሻል ማህበራዊ ገጾች ይቀላቀሉ፡
👉 ቴሌግራም: https://t.me/Birhancollege
👉 ፌስቡክ: https://www.facebook.com/birhancollege/

✨ ብርሃን ኮሌጅ - "ብርሃን ለማህበረሰብ" ✨

🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ ጀምሯል!ብርሃን ኮሌጅ በሚከተሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ዝቅተኛውን የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ...
04/09/2026

🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ ጀምሯል!

ብርሃን ኮሌጅ በሚከተሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ዝቅተኛውን የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፦

🎓 1. የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree) - በመደበኛና የርቀት መርሃ-ግብር
👉 Management
👉 Accounting & Finance

🛠 2. በቴክኒክና ሙያ (TVET - ደረጃ IV) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር
👉 Pharmacy
👉 Accounting & Finance
👉 Web Development & Database Administration

📚 3. ሪሜዲያል ፕሮግራም (Remedial) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር
👉 Social Science
👉 Natural Science

📍 አድራሻችን: ደ/ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 1ኛ ወለል (ሬጅስትራር ቢሮ) በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን:
0952770477
0952770277
0952770677

🌐 ፈጣን የምዝገባ መረጃዎችን ለማግኘት የኮሌጃችን ኦፊሻል ማህበራዊ ገጾች ይቀላቀሉ፡
👉 ቴሌግራም: https://t.me/Birhancollege
👉 ፌስቡክ: https://www.facebook.com/birhancollege/

✨ ብርሃን ኮሌጅ - "ብርሃን ለማህበረሰብ" ✨

🎓✨ የብርሃን ኮሌጅ የ6ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ በዓል በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተከበረ!ብርሃን ኮሌጅ ባለፉት ዓመታት ትምህርታቸውን በትጋት ሲከታተሉ የቆዩትን የቴክኒክና ሙያ ደረጃ IV እና የቅ...
25/07/2026

🎓✨ የብርሃን ኮሌጅ የ6ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ በዓል በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተከበረ!

ብርሃን ኮሌጅ ባለፉት ዓመታት ትምህርታቸውን በትጋት ሲከታተሉ የቆዩትን የቴክኒክና ሙያ ደረጃ IV እና የቅድመ-ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎቹን በዳግማዊ አፄ ምንሊክ አዳራሽ በድምቀት አስመረቀ።

በበዓሉ ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት መምሪያ ኃላፊ ክቡር አቶ ብዙአየሁ ሰይድ የክብር እንግዳ በመሆን ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። በተጨማሪም የኮሌጁ የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር መሃመድ ሲራጅ ለተመራቂዎች ጠቃሚ የሆኑ ቁልፍ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል፤ የኮሌጁ ዲን አቶ አክሊሉ ይርጉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያቀረቡ ሲሆን በመልዕክታቸውም ተማሪዎች አስቸጋሪ ውጣ ውረዶችን አልፈው ለዛሬው የስኬት ቀን በመብቃታቸው የተሰማቸውን ኩራት ገልጸዋል በተጨማሪም ትምህርት እዚህ ላይ እንደማያበቃ አጽንኦት ሰጥተው፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ለሁለተኛ ዲግሪ፣ የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎች ደግሞ ለመጀመሪያ ዲግሪ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ አደራ ብለዋል። ዲኑ ኮሌጁ በቀጣይም ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በመስጠት ማህበረሰቡን ማገልገሉን እንደሚቀጥል ገልጸው ለተማሪዎች ስኬት መሳካት አስተዋጽኦ ላበረከቱ መምህራን፣ ሰራተኞች እና ለተከበሩ ወላጆች/ቤተሰቦች ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።

በዕለቱ በነበረው መርሃ-ግብር በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂ ተማሪዎች የሜዳሊያ እና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ኮሌጁ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ IV 110 ተማሪዎች (ወንድ 19፣ ሴት 91) እና በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም 41 ተማሪዎች (ወንድ 16፣ ሴት 25) በጠቅላላው 151 ተማሪዎችን በማኔጅመንት፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋርማሲ እንዲሁም በዌብ ዴቨሎፕመንትና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሽን የትምህርት መስኮች አስመርቋል።

ለተመራቂዎቻችን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለኮሌጃችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓✨

ብርሃን ኮሌጅ!
ብርሃን ለማህበረሰብ!

🎓 Birhan College's 6th Graduation CeremonyCongratulations, Class of 2026!
24/07/2026

🎓 Birhan College's 6th Graduation Ceremony
Congratulations, Class of 2026!

🎉 Congratulations!/እንኳን ደስ አላችሁ!Birhan College is delighted to announce the grand graduation ceremony for the 6th round ...
24/07/2026

🎉 Congratulations!/እንኳን ደስ አላችሁ!

Birhan College is delighted to announce the grand graduation ceremony for the 6th round graduates! The event will be held tomorrow, Saturday, Hamlie 18, 2018 E.C., with the full participation of our academic community, families, and honored guests.

በዚህ ታላቅ የተማሪዎች ምረቃ መርሃ ግብር ላይ በመደበኛ (Regular) እና በማታ (Extension) መርሐ-ግብሮች ባለፉት ከሶስት እስከ አራት ዓመታት ትምህርታቸውን በትጋት ሲከታተሉ የቆዩትን የቴክኒክና ሙያ (TVET) ደረጃ 4 እና የዲግሪ (UG Bachelor's Degree) ተመራቂዎቻችንን በሚከተሉት የትምህርት መስኮች እናስመርቃለን፦

1. ማኔጅመንት
2. አካውንቲንግና ፋይናንስ
3. ፋርማሲ
4. ዌብ ዴቨሎፕመንትና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሽን

ለተመራቂዎቻችን፣ ለመምህራኖቻችን፣ ለአስተዳደር ሰራተኞቻችን እና ለተከበራችሁ ወላጆች/ቤተሰቦች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!

📅 የምረቃ ቀን፦ ሐምሌ 18, 2018 ዓ.ም

📍 የምረቃ ቦታ፦ በዳግማዊ አፄ ምንሊክ አዳራሽ

ብርሃን ኮሌጅ!

ብርሃን ለማህበረሰብ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፥ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሆን ዘንድ ከልብ እንመኛለን❗️ብርሃን ኮሌጅብርሃን ለማህበረሰ...
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፥ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሆን ዘንድ ከልብ እንመኛለን❗️

ብርሃን ኮሌጅ
ብርሃን ለማህበረሰብ❗️

Address

Debre Birhan

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Birhan College ብርሃን ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share