አንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ Andnet BUusiness and Technology College

  • Home
  • Ethiopia
  • Debre Mark'os
  • አንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ Andnet BUusiness and Technology College

አንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ  Andnet BUusiness and Technology College Andnet Business And Technology College Is The owner of intelligent and collection of well organized

23/07/2026
‎አንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ሰኔ 28/2018 ዓ/ም ከተለያዩ የመንግሥት እና የግል ተቋማት እንዲሁም ከደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ጥሪ ለተደረገላቸው እንግዶች በአሉበት ኮሌጅ ለስድስተኛ...
06/07/2026

‎አንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ሰኔ 28/2018 ዓ/ም ከተለያዩ የመንግሥት እና የግል ተቋማት እንዲሁም ከደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ጥሪ ለተደረገላቸው እንግዶች በአሉበት ኮሌጅ ለስድስተኛ ዙር ለተከታታይ በዲፕሎማ እና በዲግሪ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቀን በማታ እንዲሁም በርቀት መርሃግብር ሲስተምራቸው የነበሩትን ተመራቂዎች በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ፡፡በምረቃ ስነ-ስርዓት ላይም ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 15 ተማሪዎች የዋንጫ እና የመዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ከእነዚህ ውስጥም ለ2019 የትምህርት ዘመን ለ3 ተማሪ ለአንድ ወንድ ተማሪ እና ለሁለት ሴት ተማሪ የሁለተኛ ዲግሪ ማስተርስ የትምህርት ወጫቸውን በመሸፈን በሚፈልጉት ዩኒቨርሲቲ እንዲማሩ ዕድል የሰጠ ሲሆን ወደፊትም ከእዚህ የበለጠ እንደሚሰራ ተጠቅሷል፡፡ እንዲሁም በውስጡ ባቋቋመው አንድነት ትያተር እና ስነፅሑፍ ክበብ ውስጥ ውጤታማ ከሆኑት ለ5 ተማሪ ቲክታከር የመዳሊያ እና የማበረታቻ ሰርተፊኬት አበርክቷል፡፡
በተጨማሪ ተመራቂዎች ወደ ስራ ለማሰማራት የሚያስችል ዘመኑን የዋጀ የተለያዩ ለምሳሌ ሰለ AI , Digital marketing and Social media contents creations ላይ ስልጠና ለመስጠት እያቀደ ነው።

15/11/2023

የ2016 ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
************

የ2016 ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል።

ደረጃ አምስት ተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 218 እና ከዚያ በላይ ሴቶች 199 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልሎችና ወንድ 192 እና ከዚያ በላይ ሴት 187 እና ከዚያ በላይ።

ደረጃ ሶስትና አራት ተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 173 እና ከዚያ በላይ ሴት 163 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልሎች ወንድ 157 እና ከዚያ በላይ ሴት 156 እና ከዚያ በላይ።

ተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ እንድና ሁለት ወንድ 172 እና ከዚያ በላይ ሴት 162 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 156 እና በላይ ሴት 155 እና ከዚያ በላይ።

ማህበራዊ ሳይንስ ደረጃ አምስት ወንድ 179 እና ከዚያ በላይ ሴት 170 እና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 166 እና ከዚያ በላይ ሴት 162 እና ከዚያ በላይ።

ደረጃ ሶስትና አራት ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 149 እና ከዚያ በላይ ሴት 147 እና ከዚያ በላይ ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 138 እና ከዚያ በላይ ሴት 137እና ከዚያ በላይ።

ደረጃ አንድና ሁለት ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ 148 ከዚያ በላይ ሴት 146ና ከዚያ በላይ።

ታዳጊ ክልል ወንድ 137 እና ከዚያ በላይ ሴት 136 ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቴክኒክና ሞያ ስልጠና መመዝገብ እንደሚችሉ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገልጿል ።

ዘንድሮ ከ632 ሺህ በላይ ተማሪዎች የቴክኒክና ሞያ ስልጠና ይወስዳሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፤ የተሻለ ዕድል ለመስጠት መታሠቡን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ተናግረዋል።

1400 በሚሆኑ የቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት ከ 28 ሺህ በላይ አሠልጣኞች መዘጋጀታቸውን የገለፁት የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ፤ እስከ ደረጃ አምስት የነበረው ስልጠና ወደ ደረጃ ስምንት ማደጉን ገልፀዋል።

ምንጭ:- አሚኮ

ውድ የአንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ መምህራን የአስተዳደር ሰራተኞች እና ተማሪዎች እንዲሁም ለመላው ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል አደረስቹህ።Dear Unit...
19/01/2023

ውድ የአንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ መምህራን የአስተዳደር ሰራተኞች እና ተማሪዎች እንዲሁም ለመላው ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል አደረስቹህ።
Dear Unity College of Business and Technology, teachers, administrative staff and students, as well as the followers of all orthodox Christian religion.
Happy Epiphany!!!

09/01/2023

Begin with 8-13 months of study on our U.S. campus. Learn leading edge technologies. Study with expert faculty, top academics, and proven personal growth courses.

Address

ደብረ ማርቆስ
Debre Mark'os

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አንድነት ቢዝነስና ቴክኖሎጅ ኮሌጅ Andnet BUusiness and Technology College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share